ሀዋሳ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ | የአሰልጣኞች አስተያየት

ውበቱ አባተ - ሀዋሳ ከተማ ስለ ጨዋታው "የመጀመሪያው አጋማሽ እና ሁለተኛው አጋማሽ እጅግ የተለየ መልክ ነበራቸው፡፡ የመጀመሪያውን 45 እኛ ከነሱ የተሻልን ነበርን ፣ ጥሩ ተጫውተን...

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ቢጥልም የሊጉን መሪነት ከአዳማ ተረክቧል

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የቅዱሰ ጊዮርጊስ ክለብ ከ2 ወራት በፊት...

ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

FTሀዋሳ ከተማ1-1ቅዱስ ጊዮርጊስ 15' ጋዲሳ መብራቴ | 68' ራምኬል ሎክ ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ቢወጣም የሊጉን መሪነት ከአዳማ ተረክቧል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ...

የጨዋታ ሪፖርት | የአላዛር የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ለወላይታ ድቻ 1 ነጥብ አስገኝታለች

በ9ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደቡብ ደርቢ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 3-3 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የሀዋሳ ከተማ ስታዲየም ገና ጨዋታው ሳይጀመር በደጋፊዎች ድባብ...

የጨዋታ ሪፖርት | “ወንድማማቾች ደርቢ” በሲዳማ ቡና የበላይነት ተጠናቋል

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይርጋለም ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በአከባቢው አጠራር "ሩዱዋ" ወይም የወንድማማቾች ደርቢ እየተባለ የሚጠራው የሁለቱ...

ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ሀዋሳ ከተማ 0-1አዳማ ከተማ 21' ሙጂብ ቃሲም ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በአዳማ ከተማ 1-0 አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ 90' ጃከኮ ፔንዜ ኳስ በማዘግየት ቢጫ ካርድ ተመለከተ፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ...