ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FTሀዋሳ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታው ግብ ሳይቆጠርበት 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። 90′ ተጨማሪ ሰዐት – 3 ደቂቃ 89′ የሀዋሳ ከተማ ደጋፊ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን እየተቃወመ ነው። 88′ ደስታ ዮሀንስ ከመስመር ያሻገረውን ኳስ ዮናታን አግኝቶ ወደግብ መቀየር አልቻለም። የሚያስቆጭ አጋጣሚ። 87′ ታፈሰ ሰለሞን የዳኛውን ውሳኔ በመቃወሙ የማስጠንቀቂያ ካርድ አይቷል። 85′ ጋዲሳRead More →