የፀጋዬ ኪዳነማርያም የልቀቁኝ ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

ወልዋሎን በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወራጅነት ስጋት እንዲላቀቅ ማድረግ ከቻሉ በኃላ ዘንድሮ አዲስ የአንድ ዓመት ኮንትራትን ተፈራርመው…

ጅማ አባጅፋር የስንብት ውሳኔ አሳለፈ

ጅማ አባጅፋር ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ስራ አስኪያጁን ማሰናበቱን የክለቡ ፕሬዝዳንት አጃይብ አባመጫ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል፡፡…

አዳማ ከተማ አምረላህ ደልታታን አስፈረመ

ከቀናት በፊት በክረምቱ ካስፈረማቸው ሶስት ተጫዋቾች ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ የማጥቃት አማራጩን ለማስፋት ፈጣኑ የመስመር ተጫዋቾች…

ወላይታ ድቻ አንድ ተጫዋች አሰናበተ

በወላይታ ድቻ አንድም ጨዋታን ማድረግ ያልቻለው የግራ መስመር ተከላካዩ ታረቀኝ ጥበቡ ከክለቡ ጋር ተለያይቷል፡፡ ከሀድያ ወደ…

ድሬዳዋ ከተማ ለስድስት ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ሰጠ

ድሬዳዋ ከተማ ለስድስት የክለቡ ተጫዋቾች የማጠንቀቂያ ደብዳቤ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በመጀመሪያው ዙር የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለክለቡ…

ስሑል ሽረ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾመ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ደካማ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ስሑል ሽረ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት…

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በዱራሜ የእግር ኳስ አካዳሚ በመጎብኘት ድጋፍ አድርገዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ዱራሜ ከተማ በመገኘት በስፍራው የሚገኘው የታዳጊዎች ማሰልጠኛ ማዕከል የጎበኙ ሲሆን ለታዳጊዎቹ የማነቃቂያ…

በጅማ አባጅፋር እና ይስሀቅ መኩሪያ ሰጣ ገባ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔን አሳለፈ

በክረምቱ ጅማ አባጅፋርን በሁለት ዓመት ውል የተቀላቀለው ይስሀቅ መኩሪያ ብዙም ሳይቆይ ከክለቡ መሰናበቱ የሚታወስ ሲሆን ተጫዋቹ ለፌዴሬሽኑ…

ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ከፊፋ የተላከላቸውን ባጅ ተቀብለዋል

ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ዛሬ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የተላከላቸውን …

“በዚህ ሞራል ከቀጠልን ገና ጥሩ ነገር ይመጣል” አላዛር መለሰ – ደቡብ ፖሊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ በአስገራሚ ሁኔታ ጅማ አባ ጅፋርን…