ዕሁድ ማፑቶ ላይ ዮዲ ሶንጎ እና ቢድቨስት ዊትስ የሚያደርጉትን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያዊያን…
ቴዎድሮስ ታከለ
ወልቂጤ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ በማስፈረም ዝውውሩን ቋጭቷል
ክትፎዎቹ ጋናዊውን የመሀል ተከላካይ መሀመድ አወልን በማስፈረም የዝውውር መስኮት እንቅስቃሴያቸውን አጠናቀዋል፡፡ ጋና ከሚገኘው የፌይኖርድ አካዳሚ የተገኘው…
የፕሪምየር ሊግ አመራር ዐቢይ ኮሚቴ ነገ ስብሰባውን ያደርጋል
በቅርቡ ፕሪምየር ሊጉን ለመምራት በተመረጡ አባላት የተዋቀረው የፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ከሰሞኑን ተዟዙረው ሲመለከቷቸው በነበሩ የክለቦችን…
ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ጋናዊው ግዙፍ አጥቂ ያኩቡ መሀመድ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል የጅማ አባጅፋር ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአራት የተለያዩ ሀገራት…
ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ
ወንድማገኝ ማርቆስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል፡፡ ባለፈው ውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊግ ለጅማ አባ ቡና በመጫወት ያሳለፈው ተጫዋቹ…
ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተከላካዩ አናጋው ባደግን ወደ ክለቡ ሲመልስ አጥቂው ዳንኤል ዳዊትን የግሉ አድርጓል፡፡ በግራ እና…
ጅማ አባጅፋር ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ጅማ አባጅፋሮች ግብ ጠባቂው መሀመድ ሙንታሪ እና ተከላካዩ አሌክስ አሙዙን አስፈርመዋል፡፡ ግብ ጠባቂ መሐመድ ሙንታሪ ከዚህ…
የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቦታ እና የቀን ለውጥ ተደረገበት
ከጥቅምት 15 ጀምሮ በሀላባ ሊደረግ የነበረው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቀን እና ቦታ ለውጥ ተደርጎበታል። በደቡብ ክልል…
ስሑል ሽረ የሴቶች ቡድን ሊያቋቁም ነው
ስሑል ሽረ የሴት ቡድን ለማቋቋም መወሰኑን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋይ ዓለም ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ እንደ…
ወልቂጤ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ወልቂጤ ከተማ ዓባይነህ ፊኖ እና አቤኔዘር ኦቴን አስፈርሟል፡፡ ዓባይነህ ፊኖ ዐምና በከፍተኛ ሊጉ ኢኮስኮ ድንቅ የውድድር…