ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር በፋሲል ከነማ ሲሰራ የነበረው ይታገሱ እንዳለ የሰበታ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ሲሾም…
ቴዎድሮስ ታከለ
አዳማ ከተማ ዋንጫ በዚህ ወር ይካሄዳል
በአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 22 ጀምሮ የአዳማ ከተማ ዋንጫ የቅድመ ዝግጅት የአቋም መፈተሻ…
ሲዳማ ቡና ሀብታሙ ገዛኸኝን ዳግም አግኝቷል
ሲዳማ ቡናዎች ከወር በፊት ለመከላከያ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው የመስመር እና የፊት አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝን በድጋሚ ማስፈረም…
አንተነህ ተስፋዬ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል
ሰበታ ከተማ ወደ መከላከያ አምርቶ የነበረው የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አንተነህ ተስፋዬን በእጁ አስገብቷል፡፡ ከወራት በፊት…
ወልቂጤ ከተማ አጥቂ ሲያስፈርም አምስት ተጫዋቾችን አሳድጓል
በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ ሳዲቅ ሴቾን ሲያስፈርም አምስት ወጣቶችንም ከተስፋ ቡድኑ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ተጫዋች በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ አምርቷል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን የተገኘው ሉክ ፓውሊን በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ ለማምራት አምርቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…
አንጋፋው አጥቂ ወደ ቀደሞ ክለቡ ተመልሷል
አንጋፋው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳ በ2010 ቆይታ ላደረገበት ደቡብ ፖሊስ ፈርሟል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ለረጅም ዓመታት…
ድሬዳዋ ከተማ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
ድሬዳዋ ከተማ ለአንድ ሳምንት በሙከራ ሲመለከታቸው ከነበሩ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች መካከል የናይጄሪያ ዜግነት ያለው ባጆዋ አዴሰገንን…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የሳላዲን ሰዒድን ውል አራዘመ
በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እያከናወነ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድን ውል አራዝሟል፡፡ ከስድስት…
ቻን 2020 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ወደ ኪጋሊ አምርቷል
በባህር ዳር ከተማ ለአስር ቀናት ለቻን ማጣሪያ ዝግጅትን ሲያደርግ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ወደ…