ወላይታ ድቻ የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ረዳት አሰልጣኝ በማድረግ የቀድሞ የክለቡ ተጫዋቾች ግዛቸው ጌታቸው እና ዘላለም ማቲዮስን…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሀይቆቹ በዛሬው ዕለት ካሜሩናዊው ግብ ጠባቂ ቢሊንጌ ኢኖህ እና የቀድሞው የክለቡ የተስፋ ቡድን ተጫዋች የነበረው ወጣቱ…
ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ተጫዋቾችን በሙከራ እየተመለከተ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ስኬታማ ጊዜ ያሳለፉት ሦስት…
ደቡብ ፖሊስ ካስፈረማቸው በርካታ ተጫዋቾች ጋር እየተለያየ ነው
በፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ እንደሆነ በፌዴሬሽኑ በመገለፁ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነበረው ደቡብ ፖሊስ ውሳኔው ተሽሮ በከፍተኛ ሊጉ እንዲወዳደር…
አራት ክለቦች ለጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ ድጋፍ አድርገዋል
እግሩ ላይ በገጠመው ህመም ህክምና ላይ ለሚገኘው ጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ ኢትዮጵያ ቡና፣ ሰበታ ከተማ፣ ወልዋሎ እና…
Continue Readingየወልቂጤ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቾች ለፌዴሬሽኑ ቅሬታን አሰምተዋል
በወልቂጤ ከተማ በ2011 የውድድር ዘመን ሲጫወቱ የነበሩ ስድስት ተጫዋቾች ክለቡ ወርሀዊ ደመወዝ አልከፈለንም በማለት የቅሬታ ደብዳቤን…
ወላይታ ድቻ የዘላለም ኢያሱን ውል ሲያራዝም ለሁለት ተጫዋቾች የሙከራ ዕድልን ሰጥቷል
በቦዲቲ የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የሁለገብ ተጫዋቹ ዘላለም ኢያሱን ውል ሲያራዝም ለሁለት…
የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ እጣ ፈንታ ምን ይሆን?
በርካታ ውስብስብ ጉዳዮች እየታዩበት ያለው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የመቀጠሉ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል። በ2004…
አምረላ ደልታታ ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል
ከአዳማ ከተማ ጋር የውል ጊዜ የነበረው አምረላ ደልታታ በስምምነት ተለያይቶ ለጅማ አባጅፋር ፊርማውን አኑሯል፡፡ በስልጤ ወራቤ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሊያገኝ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታዎች በአዲስ ቲቪ (አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ) የቀጥታ ስርጭት እንደሚያገኝ ታውቋል። የአዲስ አበባ…