ባህር ዳር ከተማ ማሊያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ

በጅማ አባጅፋር ጥሩ ቆይታ የነበረው ማሊያዊው አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ባህር ዳር ከተማን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል፡፡ የ26…

ሴቶች ዝውውር | ጌዲኦ ዲላ አስረኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

ጌዲኦ ዲላ የተከላካይ መስመር ተጫዋቿ ፋሲካ በቀለን አስፈርሟል፡፡ የቀድሞዋ የሲዳማ ቡና እና ዳሽን ቢራ / ጥረት…

የሀዋሳ ከተማው ተጫዋች በቅርቡ ለሙከራ ወደ አውሮፓ ያመራል

ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን የተገኘው እና ባለፈው ዓመት በሴካፋ ከ17 ዓመት ዋንጫ ላይ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ…

ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ደቡብ ፖሊስ ተከላካዩ ተክሉ ታፈሰ እና አማካዩ ምትኩ ማመጫን አስፈርሟል፡፡ የቀድሞው የሀላባ ከተማ የመሀል ተከላካይ ባለፉት…

ደቡብ ፖሊስ የአማካዩን ውል አራዘመ

ደቡብ ፖሊስ የተከላካይ አማካዩን ኤርሚያስ በላይን ውል አራዝሟል፡፡ ቢጫ ለባሾቹ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ ቅድመ…

ሀዲያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

ሀዲያ ሆሳዕና የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ በኃይሉ ተሻገረን አስፈረመ፡፡ ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ የተስፋ ቡድን ከተገኘ በኃላ በቀይ ለባሾቹ ዋናው…

የከፍተኛ ሊጉ ግብ አስቆጣሪ ወደ ባህርዳር ለማምራት ተስማማ

ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የአንድ ዓመት ቆይታ ያደረገውና ወደ አዳማ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ስንታየው መንግስቱ ወደ ጣና…

እሸቱ መና ደቡብ ፖሊስን ተቀላቀለ

የቀኝ መስመር ተከላካዩ እሸቱ መና ለደቡብ ፖሊስ ፊርማውን አኑሯል። ወደ ቀድሞ ክለቡ ደቡብ ፖሊስ ከረጅም ጊዜ…

ሀዋሳ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ዋኛው ቡድን አሳድጎ የነበረው ሀዋሳ ከተማ አሁን ደግሞ አምስት ወጣቶችን…

“በውድድሩ ላይ ህግ የሚባል ነገር የለም” የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ

የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተደረገ ሲገኝ ኢትዮጵያም ከምድብ ሁለት ባደረገቻቸው ሁሀለቱም ጨዋታዎች ሽንፈት…