ሲዳማ ቡና የሰባት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሲዳማ ቡና ከወጣት ቡድኑ አድገው ውላቸውን የጨረሱ ሰባት ተጫዋቾችን ለተጨማሪ ዓመታት አድሷል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሀዋሳ ከተማ የሶስት የውጪ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ እየተመራ ካለፉት ዓመታት አንፃር የተሻለ ነጥብን በመሰብሰብ በደረጃ ሰንጠረዡ ስድስተኛ ሆኖ የዘንድሮው የውድድር…

ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ ተጫዋቹን መልሷል

ከከፍተኛ ሊግ ካደጉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዲያ ሆሳዕና ሄኖክ አርፊጮን ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ቡድኑ…

አዳማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አደሰ

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከቀጠረ በኋላ ወደ ዝውውር ገበያው የገባው አዳማ አራተኛ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራት ነባር ተጫዋቾችን…

ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል

ሰበታ ከተማ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ሳይስማማ ሲቀር አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማርያም ክለቡን በቅርቡ እንደሚረከቡ ይጠበቃል።…

ስሑል ሽረ ቅጣት ተላለፈበት

ስሑል ሽረ ከወልዋሎ ጋር በነበረው ጨዋታ የሽረ ደጋፊዎች ያልተገባ ድርጊት ፈፅመዋል ያለው የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ…

ከማል አካዳሚ ሁለተኛውን ማሰልጠኛ በወራቤ ከፍቷል

በቀድሞው አንጋፋ አሰልጣኝ ከማል አህመድ ስም በሀዋሳ ተከፍቶ ሲሰራ የቆየው የከማል የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ አካዳሚ…

ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል

በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ መቀላቀል የቻለው ወልቂጤ ከተማ ደግአረገ ይግዛውን በአሰልጣኝነት ከሾመ በኋላ ወደ…

ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና ከሦስት ተጫዋቾች ጋር እንደተስማማ የክለቡ አሰልጣኝ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ደቡብ…

ድሬዳዋ ከተማ የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ ወስኗል

ድሬዳዋ ከተማ ባሰናበታቸው ተጫዋቾች ዙርያ የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን ስራ አስኪያጁ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ድሬዳዋ…