በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከባህር ዳር ጋር 1ለ1 ተለያይቶ ነጥብ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሪፖርት | አለልኝ አዘነን ባወሱበት ጨዋታቸው የጣና ሞገዶቹ ዘጠነኛ የሊግ ድላቸውን አሳክተዋል
ባህር ዳር ከተማዎች በቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ጎል ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ሦስተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። የጣና…
ሪፖርት | የተጠበቀውን ያህል ፉክክር ያልታየበት ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ጥራት ያላቸው ሙከራዎች ተበራክተው ሳናስተውል 0ለ0 ተጠናቋል። መቻሎች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጎል ፌሽታ ሀምበርቾን ረምርሟል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዕረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ሀምበርቾን 5-1 በመርታት የሊጉን አናት ተቆናጧል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች…
ከፍተኛ ሊግ | ኦሮሚያ ፓሊስ ፣ ነገሌ አርሲ ፣ ደሴ እና ነቀምት ድል ቀንቷቸዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ16ኛ ሳምንት ጨዋታ በሁለቱም ምድቦች ዛሬ ተደርገው ሲጠናቀቁ ኦሮሚያ ፓሊስ ፣ ነገሌ አርሲ…
ከፍተኛ ሊግ | ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ መሪነታቸውን አጠናክረዋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ16ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የሁለቱም ምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ድራማዊ ክስተቶች በበዙበት ጨዋታ…
የከፍተኛ ሊግ | የ16ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ16ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ስድስት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀመሩ በምድብ ሀ ሞጆ ከተማ…
ኢትዮጵያ መድን ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
በፕሪምየር ሊጉ ለመቆየት በሁለተኛው ዙር የዝውውር መስኮት በንቃት የተሳተፈው ኢትዮጵያ መድን ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል። በፕሪምየር ሊጉ…
ሻሸመኔ ከተማ ብሩንዲያዊ የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
ሻሸመኔ ከተማ የብሩንዲ ዜግነት ያለውን የመስመር አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው…
ሪፖርት | አራት ግቦችን እና ሁለት ቀይ ካርዶችን ያስመለከተን ድራማዊው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል
በሁለተኛው አጋማሽ ጠንካራ ፉክክርን ያስመለከተን የወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በርካታ ክስተቶችን ታጅቦ በሁለት አቻ…