በቅርቡ ቀሪ የውል ወራት እየቀሩት የተለያየው ግብ ጠባቂው ዳዊት አሰፋ ስሑል ሽረን ሲቀላቀል የቀድሞ የቡድኑ ተጫዋች ጌታቸው…
ቴዎድሮስ ታከለ
ወላይታ ድቻ ተስፋዬ አለባቸውን አስፈርሟል
በሁለተኛው ዙር ያለበት ክፍተት ለመድፈን ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እያመጣ ያለው ወላይታ ድቻ ተስፋዬ አለባቸውን የግሉ አድርጓል።…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በፀጋዬ አበራ ሁለት የጭንቅላት ኳስ ጎሎች ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ ፀጋዬ አበራ ባስቆጠራቸው ሁለት…
ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በቅርቡ ካስፈረሟቸው ተጫዋቾች ጋር ተለያይተዋል
ጋናዊ ተጫዋቾች ወደ ክለባቸው ያመጡት ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የወረቀት ጉዳዮች ባለመጠናቀቃቸው መለያየታቸው ታውቋል፡፡ በአጥቂ ስፍራ…
ቶኪዮ 2020 | ለመልሱ ጨዋታ የሉሲዎቹ የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2020 የኦሊምፒክ ሴቶች እግርከቀስ ማጣርያ ከዩጋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታውን 10:00 ላይ ያደርጋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 0-1 ወልዋሎ
19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ ሀዋሳ ላይ ወልዋሎ ባለሜዳው ደቡብ ፖሊስን 1-0 ካሸነፈ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ደደቢት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ደደቢትን አስተናግዶ 3-1 በሆነ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል
ዛሬ 10:00 ከዩጋንዳ ጋር የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን የሚያርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታውቀዋል።…
የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ልምምድ ሳይሰራ ቀረ
የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከኢትዮጵያ ጋር ለማድረግ ሌሊት አዲስ አበባ የገቡት የዩጋንዳ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከነገው…
ሉሲዎቹ በሞገስ ታደሰ ቤት በመገኘት ድጋፍ አድርገዋል
የፊታችን ረቡዕ በኦሊምፒክ ማጣሪያ ከዩጋንዳ ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቡድን…