አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ከሾመ በኃላ ቡድኑን ለማጠናከር አንጋፋውን ተከላካይ ደጉ ደበበ እና አላዛር ፋሲካን…
ቴዎድሮስ ታከለ
ቻን 2020 | ካፍ የኢትዮጵያ ጉብኝቱን ትላንት አጠናቀቀ
በ2020 የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) አስተናጋጅ የሆነችው ኢትዮጵያ ባለፉት ቀናት በካፍ ከፍተኛ ባለሙያዎች የስታዲየምቿ ዝግጅት ተገምግሟል። ይህን…
ወላይታ ድቻ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል
ወላይታ ድቻ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ካስፈረመው የመሀል ተከላካዩ እርቅይሁን ተስፋዬ ጋር ተለያይቷል፡፡ ስብስቡን ለማጠናከር ትላንት ደጉ ደበበ…
ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በቅርቡ አሸናፊ በቀለን አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወላይታ ድቻ አንጋፋው ተከላካይ ደጉ ደበበ እና የቀድሞ አጥቂው አላዛር…
ሀዋሳ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል
ሀዋሳ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ወደ ክለቡ ቀላቅሎታል፡፡ በአጥቂ ስፍራ ላይ ከፍተኛ…
ሐብታሙ ሸዋለም አዳማ ከተማን ለቀቀ
በክረምቱ የዝውውር ወቅት አዳማ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው አማካዩ ሐብታሙ ሸዋለም ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በክረምቱ…
ሀዋሳ ከተማ አይቮሪኮስታዊውን ተከላካይ አሰናብቷል
ሀዋሳ ከተማ ለክለቡ ብዙም ግልጋሎት መስጠት አልቻለም ያለው አይቮሪስታዊው የግራ መስመር ተከላካይ ያኦ ኦሊቨር ኩዋኩን ኮንትራት አቋርጧል፡፡…
ድሬዳዋ ከተማ ከአራት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል
ድሬዳዋ ከተማ ከወራት በፊት ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው ስድስት ተጫዋቾች መካከል ከአራቱ ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡ በ2010 ሲዳማ ቡናን…
ካፍ የሀዋሳ ስታዲየምን ዛሬ ጎበኘ
በ2020 የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የምታስናግደው ኢትዮጵያ ጨዋታዎቹን እንደሚያስተናግዱ ከሚጠበቁት አንዱ የሆነው የሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ዛሬ…
ወልዋሎ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ
በሊጉ የዘንድሮው የውድድር አመት ከፋይናንስ ጋር በተያያዙ ችግሮች እየታገለ በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወጣ ገባ…