ፕሪምየር ሊግ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጥል ሲዳማ ከመሪው በነጥብ ተስተካክሏል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ዛሬ ሲካሄዱ የሊጉ ቻምፒዮንነት እና ላለመውረድ የሚደረጉት ፉክክሮች ይበልጥ አጓጊ መልክ የሚይዙባቸው ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ ወላይታ ድቻ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሶዶ ያቀናው የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዳነ ግርማ ጎል 1-0 በመምራትRead More →