አብርሀም መብራቱ ከአንድ ሳምንት በኋላ ወደ ሞሮኮ ያመራሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እና የአሰልጣኞች ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ከአንድ ሳምንት በኋላ ለሚደረገው የኢንትራክተሮች ኢንስትራክተርነት…

አብርሀም መብራቱ የኦሊምፒክ ቡድኑን ስብስብ ወደ ሀያ ስድስት ቀንሰዋል

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከማሊ ጋር በያዝነው ወር ላለበት የማጣሪያ ጨዋታ ለ34 ተጫዋቾች…

ሠላም ዘርዓይ የኢትዮጵያ ሴቶች የኦሊምፒክ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሾመች

የቅዱስ ጊዮርጊስ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ የሆነችሁ ሠላም ዘርዓይ የኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት እንድትመራ ተመርጣለች፡፡ ለቶኪዮ…

ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ለሁለተኛው ዙር ካለበት መጥፎ የውጤት ጉዞ ለመላቀቅ በማለም አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ…

ሀዋሳ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

ሀዋሳ ከተማ በኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ውጤታማ ቆይታ የነበራቸው መስፍን ታፈሰ እና ምንተስኖት እንድሪያስን…

ወላይታ ድቻ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ 

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ከሾመ በኃላ ቡድኑን ለማጠናከር አንጋፋውን ተከላካይ ደጉ ደበበ እና አላዛር ፋሲካን…

ቻን 2020 | ካፍ የኢትዮጵያ ጉብኝቱን ትላንት አጠናቀቀ

በ2020 የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) አስተናጋጅ የሆነችው ኢትዮጵያ ባለፉት ቀናት በካፍ ከፍተኛ ባለሙያዎች የስታዲየምቿ ዝግጅት ተገምግሟል። ይህን…

ወላይታ ድቻ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል

ወላይታ ድቻ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ካስፈረመው የመሀል ተከላካዩ እርቅይሁን ተስፋዬ ጋር ተለያይቷል፡፡ ስብስቡን ለማጠናከር ትላንት ደጉ ደበበ…

ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በቅርቡ አሸናፊ በቀለን አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወላይታ ድቻ አንጋፋው ተከላካይ ደጉ ደበበ እና የቀድሞ አጥቂው አላዛር…

ሀዋሳ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ወደ ክለቡ ቀላቅሎታል፡፡ በአጥቂ ስፍራ ላይ ከፍተኛ…