በክረምቱ የዝውውር ወቅት አዳማ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው አማካዩ ሐብታሙ ሸዋለም ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በክረምቱ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀዋሳ ከተማ አይቮሪኮስታዊውን ተከላካይ አሰናብቷል
ሀዋሳ ከተማ ለክለቡ ብዙም ግልጋሎት መስጠት አልቻለም ያለው አይቮሪስታዊው የግራ መስመር ተከላካይ ያኦ ኦሊቨር ኩዋኩን ኮንትራት አቋርጧል፡፡…
ድሬዳዋ ከተማ ከአራት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል
ድሬዳዋ ከተማ ከወራት በፊት ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው ስድስት ተጫዋቾች መካከል ከአራቱ ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡ በ2010 ሲዳማ ቡናን…
ካፍ የሀዋሳ ስታዲየምን ዛሬ ጎበኘ
በ2020 የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የምታስናግደው ኢትዮጵያ ጨዋታዎቹን እንደሚያስተናግዱ ከሚጠበቁት አንዱ የሆነው የሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ዛሬ…
ወልዋሎ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ
በሊጉ የዘንድሮው የውድድር አመት ከፋይናንስ ጋር በተያያዙ ችግሮች እየታገለ በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወጣ ገባ…
ጸጋዓብ ዮሴፍ ከቀድሞ አሰልጣኙ ጋር በድጋሚ ተገናኝቷል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዋናው የሀዋሳ ከተማ ቡድን ሲጫወት የቆየው ፀጋአብ ዮሴፍ ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል፡፡ በኢትዮጵያ…
ደቡብ ፖሊስ ከአንጋፋው አማካይ ጋር ተለያይቷል
ባለፈው የውድድር ዓመት ዳግም ወደ እግር ተመልሶ መጫወት የጀመረውና በዓመቱ መጀመርያ ደቡብ ፖሊስን ተቀላቅሎ የነበረው አማካዩ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሀላባ ከተማ ካሊድን መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ ሀላባ ከተማ ለረጅም ዓመታት በአሰልጣኝ ሚሊዮን…
ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ቀጠረ
ባለፉት ሁለት ሳምንታት የአሰልጣኝ ቅጥር በማውጣት ሲያወዳድር የቆየው ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ሾመ። ከአሰልጣኝ…
ደቡብ ፖሊስ ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል
ደቡብ ፖሊስ ከግብ ጠባቂው ዳዊት አሰፋ እና አማካዩ ቴዎድሮስ ሁሴን ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በክረምቱ የተጫዋቾች…