ከቀናት በፊት ጅማ አባጅፋርን በስምምነት ለቆ የነበረው አማካዩ ኤልያስ ማሞ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡ በክረምቱ የተጫዋቾች…
ቴዎድሮስ ታከለ
ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት የተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ
በመጋቢት ወር ከማሊ ጋር ለቶኪዮ ኦሊምፒክ የአንደኛ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ…
ፋሲል ከነማ ከአጥቂው ጋር ተለያየ
በክረምቱ ፋሲል ከነማን ከተቀላቀሉ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች መካከል የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኢዴ ኢፌኒ ቤንጃሚን…
ምንያህል ተሾመ ለድሬዳዋ ፊርማውን አኑሯል
ያለፉትን ስምንት ወራት ከሜዳ ርቆ የቆየው ምንያህል ተሾመ በሁለተኛው ዙር በርካታ ተጫዋቾችን ለማምጣት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ድሬዳዋ…
ከጅማ ጋር የለቀቁት ሁለት ተጫዋቾች ወደ ስሑል ሽረ አመሩ
ስሑል ሽረዎች ትላንት ከጅማ አባ ጅፋር ጋር በይፋ የተለያዩት ሁለት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን ዝውውር በማጠናቀቅ የግላቸው…
ሎዛ አበራ አዳማ ከተማን ተቀላቀለች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ያለፉትን አራት ዓመታት ማጠናቀቅ የቻለችው የፊት አጥቂዋ ሎዛ አበራ ለአዳማ…
ደቡብ ፖሊስ የመስመር ተጫዋች አስፈረመ
ደቡብ ፖሊስ ከስሑል ሽረ ጋር የተለያየው ኪዳኔ አሰፋን አስፈርሟል፡፡ የመስመር አጥቂው ኪዳኔ አሰፋ በዘንድሮው የውድድር ዓመት…
U-20 ምድብ ሀ | ቅዱስ ጊዮርጊስ በመሪነቱ ሲቀጥል ሀዋሳ፣ መከላከያ እና ጥሩነሽ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ሀ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና…
Continue Readingየፀጋዬ ኪዳነማርያም የልቀቁኝ ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ
ወልዋሎን በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወራጅነት ስጋት እንዲላቀቅ ማድረግ ከቻሉ በኃላ ዘንድሮ አዲስ የአንድ ዓመት ኮንትራትን ተፈራርመው…
ጅማ አባጅፋር የስንብት ውሳኔ አሳለፈ
ጅማ አባጅፋር ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ስራ አስኪያጁን ማሰናበቱን የክለቡ ፕሬዝዳንት አጃይብ አባመጫ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል፡፡…