ደደቢት ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ አገለለ

ደደቢት ከኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ራሱን ማግለሉን ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ አሳውቋል። ከፋይናንስ እጥረት ጋር እየታገለ ሊጉን ከጀመረ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-1 ጅማ አባጅፋር 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 3-1 ካሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን በማሸነፍ ከመሪው ያለውን ልዩነት መልሶ አጥብቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባጅፋርን ከመመራት ተነስቶ 3-1…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ በቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ከተረታ በኃላ የሁለቱ ክለቦች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ቅዱስ ጊዮርጊስን ጋብዞ 1-0 ተሸንፏል። …

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 ጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ከጅማ አባጅፋር ያለ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ ተጋርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና በሜዳው ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ ያለግብ…

ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ታኅሳስ 25 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር – – ቅያሪዎች 18′ መሣይ  ፍቅሩ…

Continue Reading

“ወደ ሜዳ የምገባው ስራዬን ለመስራት ነው ፤ ስራዬ ደግሞ ግብ ማስቆጠር ነው ” አዲስ ግደይ

ከሲዳማ ቡና ጋር ያለፉትን አራት ዓመታት የቆየው እና ዘንድሮ የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ደረጃን በስድስት ግቦች…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሦስት የውጭ ተጫዋቾቹ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

በክረምቱ የዝግጅት ወቅት በተሰናባቹ አሰልጣኝ ማኑኤል ቫስ ፒንቶ የሙከራ እድል ተሰጥቷቸው በክለቡ ከፈረሙት አምስት የውጭ ተጫዋቾች…