ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች ብዙም ባልተደረገበት ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተገኘች ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን መርታት ችሏል።…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሪፖርት | የውሃ ዳር ከተሞችን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
ሁለት የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች ሀዋሳ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ጋር 1ለ1 አለያይተዋል። በ28ኛው ሳምንት የሊግ ጨዋታቸው…

ሪፖርት | ሀምበሪቾ ከሊጉ የወረደ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል
የምሽቱ የሀምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ጎል ቢጠናቀቅም ሀምበሪቾ ዱራሜ በመጣበት ዓመት ከሊጉ መውረዱን አረጋግጧል።…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከ3 ጨዋታዎች በኋላ ድል ሲያደርግ ሀምበርቾ 21ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል
በምሽቱ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከዕረፍት መልስ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ግርጌ ላይ የሚገኘውን ሀምበርቾ 2-0 ረቷል። ሊጉ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ጊዮርጊስን በተከታታይ አሸንፏል
ፍጹም ተቃራኒ አጋማሾችን ባስመለከተው የምሽቱ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ በተመስገን ደረሰ ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 ረተዋል። በዕለቱ ሁለተኛ…

ፌዴሬሽኑ ሀምበርቾ ላይ ከባድ ቅጣትን አስተላልፋለሁ ብሏል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሀምበርቾ በተጫዋቾቹ ላይ ከፍተኛ በደል የፈፀመ ክለብ ነው በማለት ለሌሎች ክለቦች የሚያስተምር ቅጣትን…

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደጉ ሁለት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፍፃሜ ተፈላሚ በነበሩ ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተጥለዋል። የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድርን…

የድሬዳዋ ከተማው ግብ ጠባቂ ለተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል
ድሬዳዋ ከተማን በግብ ጠባቂነት እያገለገለ የሚገኘው ዳንኤል ተሾመ በበጎ ልቦች የበጎ አድራጎት ማኅበር ስር ለሚገኙ የአቅመ…

የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዛሬ ገና ዘግይቶ ወደ ቢሳው እያመራ ነው
ዋልያዎቹ በነገው ዕለት ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የቡድኑ አባላት ሰኞ ስፍራው ቢደርሱም አንድ ተጫዋች ግን…