የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ውድድር ዛሬ ተጀመረ

ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ የሚደረገው የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአቋም መፈተሻ ውድድር ዛሬ በዱራሜ ከተማ ተጀምሯል፡፡…

አስራት አባተ የቢሾፍቱ ከተማ አሰልጣኝ ሆኗል

ባሳለፍነው ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አሳልፎ የነበረው አስራት አባተ የቢሾፍቱ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል፡፡ በኢትዮጵያ የሴቶች…

ካሜሩን 2019 | ኢትዮጵያ ጋናን በአዲስ አበባ ስታዲየም ትገጥማለች

በ2019 በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ በማጣሪያ ላይ ተካፋይ እየሆነች የምትገኘው ኢትዮጵያ በምድቡ አምስተኛ ጨዋታ ጋናን…

የቅዱስ ጊዮርጊስ በሴቶች ቡድን ተሳታፊነቱ ይዘልቃል

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመቀጠሉ እጣ ፈንታ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ ተሳታፊነቱን…

ሀዋሳ ከተማ 3-0 ወልዋሎ | የአሰልጣኞች አስተያየት

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎን አስተናግዶ 3-0 ከረታበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የዕለቱን ትልቅ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አስተናግዶ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር…

Continue Reading

ደቡብ ፖሊስ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ የኤርሚያስ በላይን ዝውውር አጠናቆ የግሉ አድርጓል።  ከሀዋሳ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-1 ፋሲል ከነማ

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ዛሬ በ09፡00 ሀዋሳ ላይ ተካሂዶ ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን 2-1…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የሊጉን መክፈቻ ጨዋታ በድል ተወጥቷል

የ2011 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሲጀመር ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን…

ደቡብ ፖሊስ ስምንት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከበርካታ ነባር ተጫዋቾቹ ጋር የተለያየው አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ስምንት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።…