ምንያህል ይመር ወደ ድሬዳዋ አመራ

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ምንያህል ይመር ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል። የዮሀንስ ሳህሌው ቡድን በዝውውር መስኮቱ…

ደቡብ ካስቴል ዋንጫ ፍጻሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሀሙስ ጥቅምት 8 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 1-2 ሲዳማ ቡና 67′ ሄኖክ ድልቢ 13′ አዲስ…

Continue Reading

ሀዋሳ ከተማ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርሟል

የግራ መስመር ተከላካይ የሆነውን አይቮሪኮስታዊው ያኦ ኦሊቨር ኩዋኩ በአንድ ዓመት ውል ወደ ሀዋሳ አምርቷል። ሀዋሳ ከተማ…

በካስቴል ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በካስቴል ቢራ የስያሜ ስፖንሰርነት በየዓመቱ  በፕሪምየር ሊግ ክለቦች መካከል የሚከናወነው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ለ7ኛ ጊዜ ዘንድሮ…

ደቡብ ፖሊስ ዳዊት አሰፋን አስፈረመ

የከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ደቡብ ፖሊስ ዳዊት አሰፋን አስፈርሟል፡፡ ግብ ጠባቂው ባሳለፍነው…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ ወጣት አሰልጣኝ ሾመ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ስልጤ ወራቤ አብዱልወኪል አብዱልፈታህን በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም ከ20 ዓመታት በላይ በተጫዋችነት በማሳለፍ ኳስን…

አዳማ ሮበርት ኦዶንካራን አስፈረመ

አዳማ ከተማ ባለፈው ሳምንት በቃል ደረጃ የተስማማው ዩጋንዳዊው ግዙፍ ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦንዶካራን አስፈርሟል።  በክረምቱ የዝውውር…

ሴቶች ዝውውር | ሀዋሳ ከተማ አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በሴቶች እግር ኳስ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጠንካራ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዋሳ ከተማ ባለፈው የውድድር ዓመት ያሳየውን…

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ዛሬ ተጀምሯል

በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እንዲሁም በካስቴል ቢራ ስፖንሰር አድራጊነት ለ7ኛ ጊዜ የሚደረገው የደቡብ ካስቴል…

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በሦስት ክለቦች መካከል ብቻ ይካሄዳል

የመካሄዱ ነገር እርግጥ ያልነበረው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የፊታችን ዕሁድ በሶስት ክለቦች መካከል መካሄድ ይጀምራል፡፡ ለአምስት ዓመታት…