በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ምድብ ለ ዛሬ ሁለት ጨዋታወች በአዲስ አበባ ስታዲየም ተደርገው ጅማ አባጅፋር ወላይታ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ዳንኤል አጄይ የጅማ አባ ጅፋር ውሉን አራዝሟል
የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን የወሳኝ ግብ ጠባቂው ዳንኤል አጄይን ኮንትራት ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል፡፡ ጋናዊው ግብ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የኬንያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂን ለማስፈረም ተስማምቷል
ላለፉት ሰባት ዓመታት በሮበርት ኡዶንካራ ግቡን ሲያስጠብቅ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ በክረምቱ ከዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ ጋር ከተለያየ…
“ኬንያ ላይ የሚደረገውን ጨዋታ እንደ ፍፃሜ ነው የምናየው” አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ ስድስት ባህር ዳር ላይ ኬንያን ያስተናገደችው ኢትዮጵያ ጨዋታውን ያለ ግብ አጠናቃ ደረጃዋን…
ካሜሩን 2019 | የአብርሃም መብራቱ ጋዜጣዊ መግለጫ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ (ኢንስትራክተር) የኬንያው አሰልጣኝ ሴባስቲያን ሚኜ ምሽት በብሉ ናይል (አቫንቲ)…
ሽመልስ በቀለ እና ሙሉዓለም መስፍን ስለ ኬንያው ጨዋታ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኬንያ ጋር ስለሚያደርገው ወሳኝ ጨዋታ የቡድኑ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች ሽመልስ…
ካሜሩን 2019 | የኬንያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ሴራሊዮን እና ዋልያወቹ ጋር የተደለደለው እና ሶስተኛ የምድብ ማጣሪያውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን…
አጫጭር መረጃዎች በዋልያዎቹ ዙሪያ
በነገው ተጠባቂ ጨዋታ ዋዜማ ላይ ሆነን አጠቃላይ ጨዋታውን እና ዋልያዎችፕን የተመለከቱ መረጃዎችን አዘጋጅተንላችኋል ባህርዳር ሶስተኛውን የኢትዮጵያ…
ዋልያዎቹ በባህርዳር ለጨዋታው ዝግጁ ሆነዋል
ነገ ረቡዕ 10:00 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሶስተኛ የምድብ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህርዳር የነበረውን ቆይታ…
አዳነ ግርማ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመለሰ
ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸው በግምባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው አዳነ ግርማ…