ሀዋሳ ከተማ መሐመድ ናስርን አስፈርሟል

የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲያፈላልግ የነበረው ሀዋሳ ከተማ መሐመድ ናስርን ወደ ክለቡ አምጥቷል፡፡ አንጋፋው አጥቂ በ2011 የውድድር…

አንዱዓለም ንጉሴ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

አንጋፋው አጥቂ አንዱዓለም ንጉሴ “አቤጋ” በአንድ ዓመት የውል ኮንትራት ለጦና ንቦቹ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በሊጉ ለረጅም ዓመታትን…

ሲዳማ ቡና የደቡብ ካስቴል ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

ሲዳማ ቡና የስፖንሰር ስያሜው መጠናቀቂያ ዓመት ላይ በሆነው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ቻምፒዮን መሆን ችሏል። ካለፉት ዓመታት…

ዮሴፍ ዳሙዬ አፄዎቹን ተቀላቅሏል

ፋሲል ከነማ ዮሴፍ ዳሙዬን ከድሬዳዋ በሁለት ዓመት ኮንትራት ውል አስፈርሞታል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ…

ምንያህል ይመር ወደ ድሬዳዋ አመራ

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ምንያህል ይመር ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል። የዮሀንስ ሳህሌው ቡድን በዝውውር መስኮቱ…

ደቡብ ካስቴል ዋንጫ ፍጻሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሀሙስ ጥቅምት 8 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 1-2 ሲዳማ ቡና 67′ ሄኖክ ድልቢ 13′ አዲስ…

Continue Reading

ሀዋሳ ከተማ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርሟል

የግራ መስመር ተከላካይ የሆነውን አይቮሪኮስታዊው ያኦ ኦሊቨር ኩዋኩ በአንድ ዓመት ውል ወደ ሀዋሳ አምርቷል። ሀዋሳ ከተማ…

በካስቴል ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በካስቴል ቢራ የስያሜ ስፖንሰርነት በየዓመቱ  በፕሪምየር ሊግ ክለቦች መካከል የሚከናወነው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ለ7ኛ ጊዜ ዘንድሮ…

ደቡብ ፖሊስ ዳዊት አሰፋን አስፈረመ

የከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ደቡብ ፖሊስ ዳዊት አሰፋን አስፈርሟል፡፡ ግብ ጠባቂው ባሳለፍነው…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ ወጣት አሰልጣኝ ሾመ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ስልጤ ወራቤ አብዱልወኪል አብዱልፈታህን በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም ከ20 ዓመታት በላይ በተጫዋችነት በማሳለፍ ኳስን…