በሴቶች ዝውውር ቀዝቀዝ ያለ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቹ የሆኑት ግብ ጠባቂዋ ሂሩት…
ቴዎድሮስ ታከለ
ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በዝውውር ገበያው ተሳትፎውን የቀጠለው ድሬዳዋ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ ግብ ጠባቂ በማስፈረም ምንተስኖት የግሌን በእጁ አስገብቷል። ምንተስኖት…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀምን ዋና አሰልጣኝ የቀጠረው አዳማ ከተማ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ ስመ ጥር ከሆኑ ተጫዋቾች…
ደቡብ ፖሊስ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገውና በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር በዛሬው እለት…
ራምኬል ሎክ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል
ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂው ራምኬል ሎክን በአንድ ዓመት ውል በእጁ አስገብቷል። ራምኬል ሎክ በ2010 የውድድር ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
የአሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ረዳቶችን በአዲስ መልክ በማዋቀር ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ሲሳይ ከበደን ምክትል አሰልጣኝ አድርጎ…
ኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፍፃሜ አልፈዋል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ለፍፃሜ ለማለፍ በተደረገ ጨዋታ መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በመርታት ለተከታታይ አራተኛ ጊዜ ለፍፃሜ…
ኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ | ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ መስከረም 15 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-1 መከላከያ – ⚽ 48′ ምንይሉ ወንድሙ (ፍ) ቅያሪዎች…
Continue Readingጅማ አባ ጅፋር የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኑ ጅማ አባጅፋር ዐወት ገብረሚካኤል እና ከድር ሳሊህን ሲያስፈርም ዲዲዬ ለብሪን በቀጣዮቹ ቀናት እንደሚያስፈርም…
የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ
በየዓመቱ ለቅድመ ዝግጅት ውድድር ይረዳ ዘንድ በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ጥቅምት ወር ላይ መደረግ…