የፊታችን ዕሁድ ከሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን የሚያደረረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተከላካይ መስመር…
ቴዎድሮስ ታከለ
ለከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን ደቡብ ፖሊስ የቡድን አባላት ሽልማት እና የእራት ግብዣ ተካሄደ
የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን በመሆን ከስምንት ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ ምሽት…
አብርሀም መብራቱ የብሔራዊ ቡድን ስብስባቸውን ወደ 23 ቀንሰዋል
ከነሀሴ 2 ጀምሮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ከተጠሩት ተጫዋቾች መካከል…
ሪፖርት | በወዳጅነት ጨዋታ ኢትዮጵያ ከቡሩንዲ አቻ ተለያይተዋል
ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ከቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ዛሬ በሀዋሳ አለም አቀፍ…
ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ነሀሴ 27 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ 1-1 ቡሩንዲ 72′ ጌታነህ ከበደ 58′ ሻባኒ ሁሴን ቅያሪዎች…
Continue Readingየኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል
ረጅም ወራትን ከጨዋታ ርቆ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በ10:00 ላይ የቡሩንዲ…
ሲዳማ ቡና የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በዝውውር ገበያው የዘገየ ቢመስልም ኃላ ላይ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ ያለው ሲዳማ ቡና ሶስት…
ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን አስፈርሟል
ወላይታ ድቻ በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ግብ ጠባቂውን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። መኳንንት አሸናፊ ወደ ቀድሞ ክለቡ መመለሱ…
ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ በመቀላቀል ጀምሯል
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን አሰልጣኝ አድርጎ ለአንድ ዓመት በመቅጠር በወረደበት ዓመት ወደ ፕሪምየር ሊግ የመመለስ አላማን የያዘው…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ሲዳሰስ…
ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ በጳጉሜ ወር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የእስካሁኑ የሀዋሳ ዝግጅቱን እንዲህ…