በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ቀዳሚ ከሆኑት ክለቦች አንዱ የሆነው ወላይታ ድቻ ፍፁም ተፈሪን ማስፈረሙን…
ቴዎድሮስ ታከለ
የቀይ ቀበሮዎቹ በድል የታጀበ ጉዞ ቀጥሏል
በታንዛንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ…
ሴቶች ዝውውር | መከላከያ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው መከላከያ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በተከላካይ መስመር ላይ ያተኮረ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅ…
አዳማ የአምስት ተጨዋቾቹን ውል አራዝሟል
በአዳማ የቡድን ስብስብ ውስጥ የሚቀጥሉ ተጨዋቾች ሲታወቁ ከወጣት ቡድን የማደግ ዕድል የሚሰጣቸውም እንደሚኖሩ ታውቋል። ከአሰልጣኝ ተገኔ…
ሲዳማ ቡና ተመስገን ገ/ፃዲቅን ሲያስፈርም ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ሾሟል
በዝውውር መስኮቱ ዘግይቶ ከተቀላቀለ በኋላ በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ተመስገን ገ/ፃዲቅን ሲያስፈርም ለዘርዓይ ሙሉ…
ሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾች አስፈርሟል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ አንድ ወር ቢያስቆጥርም ክለቦች እምብዛም በዝውውር ላይ እየተሳተፉ አይገኙም።…
ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ወላይታ ድቻ ከከፍተኛ ሊግ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በሀዲያ…
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያለፉ ክለቦች ታውቀዋል
ከነሀሴ 6 ጀምሮ በሀዋሳ ሲካሄድ የቆየው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ጨዋታዎች በዛሬው እለት ሲጠናቀቅ ወደ ጥሎ…
Continue Readingሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ ተጫዋች ሳያስፈርሙ ከቆዩ ጥቂት ክለቦች አንዱ የነበረው ሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን በማስፈረም ምንተስኖት አበራን…
ሲዳማ ቡና አምስት ተጨዋቾች አስፈርሟል
የዝውውር መስኮቱ ከተከፈተ ሁለት ተጨዋቾችን ብቻ በማስፈረም ተቀዛቅዞ የቆየው ሲዳማ ቡና የኋላ መስመሩ ላይ ያተኮረ የአምስት…