በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተደረገ ያለው የ2019 የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች…
ቴዎድሮስ ታከለ
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ ተጀምሯል
ወደ አንደኛ ሊግ ለማደግ ከነሀሴ 6 እስከ 21 ድረስ በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ተከናውኗል
ወደ አንደኛ ሊግ ለማደግ ከነሀሴ 6-21 በሀዋሳ የሚደረገው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በሴንትራል…
” ዕቅዴ ጠንካራ ቡድን መገንባት ነው” አብርሀም መብራቱ
አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለዝግጅት ጊዜያቸው ያላቸውን አስተያየት ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ቡድኑ ዛሬ…
ዋሊያዎቹ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
በካሜሩን አስተናጋጅነት ጁን 2019 ላይ ለሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴራሊዮኑ…
ታንዛንያ 2018 | ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ጨዋታዎችን ይመራሉ
በ2019 በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ዞን የማጣርያ ውድድር ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ተመርጠዋል፡፡ ከነሀሴ 4-20 በአፍሪካ ዋንጫ…
ታንዛኒያ 2018 | ቀይ ቀበሮዎቹ ዳሬ ሰላም ደርሰዋል
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ወደ በ2019 የታዳጊዎች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለመሳተፍ ወደ ዳሬሰላም ያቀናው…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ረቡዕ የማጣርያ ዝግጅቱን ይጀመራል
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የፊታችን ረቡዕ…
ቴዎድሮስ በቀለ ወደ አዳማ ከተማ አምርቷል
በዝውውር መስኮቱ ሙጂብ ቃሲምን ወደ ፋሲል የሸኘው አዳማ ከተማ ቀጥተኛ ተተኪ ያገኘ ይመስላል። ሲሳይ አብርሀምን አሰልጣኝ…
ከነዓን ማርክነህ ለሙከራ ወደ ሰርቢያ ያመራል
ወጣቱ የአዳማ ከተማ አማካይ ከነዓን ማርክነህ በቅርቡ ለሙከራ ወደ ሰርቢያ እንደሚያመራ ገልጿል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ…