አወል ዓብደላ የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ በመሆን ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል። ተከላካዩ ወደ ክለቡ ከዓመታት በኋላ ተመልሷል። የመሀል…
ቴዎድሮስ ታከለ
ባዬ ገዛኸኝ እና ሲዳማ ቡና ተለያዩ
በውድድር አመቱ መጀመሪያ ሲዳማ ቡናን ለሁለት ዓመታት ተቀላቅሎ የነበረው አጥቂው ባዬ ገዛኸኝ የዓንድ አመት ኮንትራት እየቀረው…
ሲዳማ ቡና ዘርዓይ ሙሉን ሲያስቀጥል የአዲስ ግደይን ኮንትራት አራዝሟል
ሲዳማ ቡና የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ውል ሲያድስ የአጥቂው አዲስ ግደይንም ውል አራዝሟል፡፡ የአሰልጣኝ ዓለማየሁ አባይነህን መልቀቅ…
ፋሲል ከተማ ሰለሞን ሀብቴን አስፈረመ
በዝውውር መስኮቱ ፍጥነቱን ጨምሮ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል ሰለሞን ሀብቴን የግሉ አድርጓል። የግራ መስመር ተከላካይ እና የአማካይ…
ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል
ጅማ አባጅፋርን የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ያደረጉት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል፡፡ በተጠናቀቀው…
ፋሲል ከድር ኩሊባሊን ለማስፈረም ተስማምቷል
ፋሲል ከተማ ኮትዲቫራዊው ከድር ኩሊባሊን ሲያስፈርም የአብዱራህማን ሙባረክን ውል አድሷል፡፡ በደደቢት በመሀል ተከላካይነት እና በአማካይ ስፍራ…
ወላይታ ድቻ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ወላይታ ድቻ ፀጋዬ አበራን የግሉ በማድረግ የክለቡ አራተኛ ፈራሚ አድርጓል፡፡ በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት በንቃት መሳተፍ…
ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ከፕሪምየር ሊጉ ከመውረድ በመጨረሻው ጨዋታ የተረፈው ወላይታ ድቻ የ3 ተጫዋቾችን ፊርማ እንዳጠናቀቀ አስታውቋል። የክለቡ ስራ አስኪያጅ…
አርባምንጭ ከተማ መሳይ ተፈሪን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጠረ
ከ7 የውድድር ዓመታት በኋላ ከሊጉ የወረደው አርባምንጭ ከተማ መሳይ ተፈሪን ቀጣዩ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል። አሰልጣኝ…
ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን የግሉ ለማድረግ ተስማምቷል
ኢትዮጵያ ቡና ከወዲሁ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ራሱን ማጠናከር የጀመረ ሲሆን ሁለት የአርባምንጭ ከተማ ተጨዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት…