ወላይታ ድቻ በፕሪምየር ሊጉ ከሚያደርጋቸው ቀሪ አራት ጨዋታዎች መካከል ሁለቱ የሜዳው ጨዋታዎቹን የሚያደርግበትን ሜዳ ከሶዶ ወደ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሪፖርት | የዮሴፍ ዮሀንስ ድንቅ ግብ ለሲዳማ ቡና ሶስት ነጥብ አስጨብጣለች
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛው ሳምንት በእኩል 29 ነጥቦች የወራጅ ቀጠናው አፋፍ ላይ የተገኙት ሲዳማ ቡና እና…
የሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ የቦታ ለወጥ ተደርጎበታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ይርጋለም ላይ እንደሚካሄድ ይጠበቅ የነበረው የሲዳማ ቡና እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ…
ዜና እረፍት |የቀድሞው የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ
ሻሸመኔ ከተማን ከምስረታው ጀምሮ ለረጅም ጊዜያት ያሰለጠኑት አሰልጣኝ ደጀኔ ጫካ ትላንት ምሽት በድንገተኛ አደጋ ህይወታቸው አለፈ፡፡…
ጥረት ኮርፖሬት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዲቪዝዮን ቻምፒዮንነቱን አረጋገጠ
በ14 ክለቦች መካከል እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2ኛ ዲቪዝዮን የሁለት ሳምንታት መርሐ ግብር እየቀረው…
ጋና 2018 | ሉሲዎቹ ዛሬ ምሽት አልጄርያን ይገጥማሉ
በጋና አስተናጋጅነት በ2018 መጨረሻ የሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ የማጣርያ ዙር የሚቀረው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛው ሳምንት የደርቢነት ስሜት ከሚንፀባረቅባቸው ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ…
ሚኪያስ ግርማ ለሙከራ ወደ ታይላንድ ያመራል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን የተገኘው እና በአሁኑ ሰአት ለባህርዳር ከተማ በመስመር አማካይነት በመጫወት ላይ የሚገኘው ሚኪያስ…
ስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የሁለት ቀናት ውይይት ተጠናቋል
በሀገራችን ስታድየሞች ላይ እየታዩ ባሉ ችግሮች ላይ ትኩረት ያደረገ በስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ችግሮች እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች…
ሲዳማ ቡና ያሰናበታቸው ሁለት የውጪ ተጨዋቾቹን እንዲመልስ ተወስኖበታል
ሲዳማ ቡና የዛሬ ወር በዘንድሮው የውድድር አመት ያስመጣቸውን አሽያ ኬኔዲ እና ማማዱ ኮናቴን እንዳሰናበተ የሚታወስ ነው።…