ወንድሜነህ ዘሪሁን ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል

ከቀናት በፊት ክለቡን በአግባቡ መጥቀም አልቻለም በሚል ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው የመሀል አማካዩ ወንድሜነህ ዘሪሁን…

ወላይታ ድቻ ዘመናዊ ስታዲየም ለማስገንባት አቅዷል

የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ደጋፊ ካላቸው ክለቦች መሀከል አንዱ ነው። ክለቡ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በጥንካሬው ገፍቶበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሶዶ ላይ መሪው ደደቢትን አስተናግዶ በአምረላ…

ሪፖርት | የሙዓለም ረጋሳ ማራኪ ግብ ለሀዋሳ ሶስት ነጥብ አስገኝታለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በሜዳው ሀዋሳ ከተማ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 1-0…

ፍርዳወቅ ሲሳይ ወደ አዳማ ከተማ አምርቷል

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ አዳማ ከተማ በቅርቡ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ፍርዳወቅ ሲሳይን ማስፈረም…

ለወላይታ ድቻ የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቷል

ዛማሌክን በመለያ ምቶች አሸንፎ ወደ ሁለተኛው ዙር ያለፈውና ትላንት በካይሮ በወጣው የእጣ ማውጣት ስነስርዓት ከታንዛኒያው ያንግ…

አርባምንጭ ከተማ ከሶስት ተጨዋቾች ጋር ተለያይቷል 

በያዝነው አመት በርካታ የአስተዳደራዊ እና የአሰልጣኝ ቡድን አባላት ለውጥ ያደረገው አርባምንጭ ከተማ አሁኝ ደግሞ ነባር ተጫዋቾችን…

ለወላይታ ድቻ በሀዋሳ ደማቅ አቀባበል ተደረገ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዛማሌክን በደርሶ መልስ ጫወታ ከውድድሩ ውጭ ያደረገው ወላይታ ዲቻ ወደ ሀዋሳ ሲደረስ በበርካታ…

ሀዋሳ ከተማ ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ወጣ ገባ አቋም እያሳየ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ በፈለግኩት ልክ…

” በዚህ ቡድን ውስጥ አለመኖሬ ቁጭት ቢፈጥርብኝም በውጤቱ ኮርቻለሁ ” መሳይ ተፈሪ 

ወላይታ ድቻ ለመጀመርያ ጊዜ እየተሳተፈበት በሚገኘው የአፍሪካ መድረክ ብዙዎችን ባስገረመ መልኩ ከአፍሪካ ሃያላን አንዱ የሆነው ዛማሌክን…