በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ ዙር የመልስ ጨዋታ ነገ ዛማሌክን የሚገጥመው ወላይታ ድቻ ትላንት 42 የልዑካን ቡድን…
ቴዎድሮስ ታከለ
” የምንከላከል ከሆነ ስህተት መስራታችን አይቀርም ” በዛብህ መለዮ
በአፍሪካ የክለቦች መድረክ ኢትዮጵያ ወክሎ በመሳተፍ ላይ ያለው ወላይታ ድቻ ዛማሌክን በሜዳው 2 – 1 በማሸነፍ…
አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በአመቱ ደካማ አጀማመርን ያሳየው እና በውጤት መጥፋት ምክንያት በርካታ ለውጦችን ያደረገው የደቡቡ ክለብ በሁለተኛው ዙር በተሻለ…
ዮሴፍ ድንገቶ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቅሏል
ድሬዳዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ተጫዋች በማስፈረም ከወር በፊት ከመቐለ ከተማ ጋር የተለያየው ዮሴፍ ደንገቶን የግሉ…
ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ምሽቱን ግብፅ ይጓዛል
በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የግብፁ ዛማሌክን ከሳምንት በፊት በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም 2-1 በሆነ ውጤት…
ወልዲያ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ወልዲያ እንደ ክረምቱ ሁሉ አሁንም በዝውውር ሂደቱ ላይ በስፋት በመሳተፍ አንድ ተከላካይ እና አንድ አማካይ ማስፈረም…
ወላይታ ድቻ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በሁለተኛው ዙር ጠንክሮ ለመቅረብ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የአዳማ ከተማው የመሀል…
ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በፕሪምየር ሊግ ሊጉ እና በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በወቅታዊ መልካም ጉዞ ላይ የሚገኘው የአሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀው ወላይታ ድቻ…
በረከት ይስሀቅ ዳግም ወደ ድሬዳዋ አምርቷል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ከስድስት ወራት ቆይታ በኃላ በሰምምነት የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ይስሀቅ ወደ ድሬዳዋ…
ሲዳማ ቡና እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ይመራል
ከአሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ጋር የተለያየው ሲዳማ ቡና በረዳት አሰልጣኝነት ሲሰራ የነበረው ዘርዓይ ሙሉን እስከ ውድድር አመቱ…