​ወላይታ ድቻ ለተጫዋቾቹ የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማትን አበርክቷል

ወላይታ ድቻ በካፍ የቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ትላንት በሀዋሳ አለም አቀፍ ስቴዲየም የዛንዚባሩን ክለብ…

​ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ዚማሞቶን በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎውን እያደረገ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የዛንዚባሩ ክለብ ዚማሞቶን ገጥሞ የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ…

ወላይታ ድቻ ከ ዚማሞቶ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

 ረቡዕ የካቲት 14 ቀን 2010 FT ወላይታ ድቻ 1-0 ዚማሞቶ 28′ ጃኮ አራፋት (ፍ) – ቅያሪዎች ▼▲…

Continue Reading

​” ጨዋታው ገና እንዳላለቀ ከተጫዋቾቼ ጋር ተነጋግረናል ” ዘነበ ፍሰሀ

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ወላይታ ድቻ በቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የዛንዚባሩ ዚማሞቶን ነገ 10:00…

​ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | የወላይታ ድቻ ተጋጣሚ ዚማሞቶ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የወላይታ ድቻ ተጋጣሚ የሆነው የዛንዚባሩ ዚማሞቶ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ከገነው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል

ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ነገ ከዛንዚባሩ ዚማሞቶ ጋር በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታድየም ያደርጋል።…

ተጫዋቾችን የማስጠንቀቅ ተራው የሲዳማ ቡና ሆኗል

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን ቀጥለዋል። አሁን ደግሞ ተረኛ የሆነው ሲዳማ ቡና ሆኗል። የውጪ ዜጎቹ…

ወላይታ ድቻ ሁለት የውጪ ተጨዋቾቹን አሰናበተ

ወላይታ ድቻ በክረምቱ ካስፈረማቸው የውጪ ተጨዋቾች መካከል ቻዳዊው ተከላካይ ማሳማ አሴልሞ እና ናይጄሪያዊው ግብ ጠባቂ ኢማኑኤል…

ኢትዮ-ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ውላቸው በዚህ ወር የተጠናቀቀው የተክሉ ተስፋዬ እና…

​ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈርሟል

በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ የውድድር አመቱ መልካም ጉዞ እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር ጋናዊው አማካይ አሮን አሞሀን ማስፈረሙን…