ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉት እና በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር አድርገው የነበሩት አሰልጣኝ ብርሀኔ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ፋሲል ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በእንቅስቃሴ የበላይነት ጭምር 3-0…
አርባምንጭ ከተማ እና ላኪ ሰኒ ተለያይተዋል
አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ ክለቡን ከተቀላቀለው ናይጄርያዊ አጥቂ ላኪ ሳኒ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በኢትዮጵያ…
ወልዋሎ ከወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ወላይታ ድቻ ያደረጉት ጨዋታ 1-1…
ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀመረ
ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረገው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን በሁለት ምድቦች ተከፍሎ ይደረጋል።…
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ተጀምሯል
የኢትዮጵያ ከ17 አመት የ2010 የውድድር ዘመን ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል። በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚደረገው እና…
ዝውውር | ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ አጥቂ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡና በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ የውጪ ተጫዋች ዝውውሩን በማጠናቀቅ ሴኔጋላዊው ባፕቲስቴ ፋዬን በእጁ አስገብቷል። ለኢትዮጵያ ቡና…
ኢትዮጵያ ቡና ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡና ዩጋንዳዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ቦባን ዚሪንቱዛን ማስፈረሙ ታውቋል። በውድድር አመቱ መልካም ያልሆነ ውጤት እያስመዘገበ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ – 1ኛ ዲቪዝዮን ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ አንድ ሲጠናቀቅ ወደ ይርጋለም ያቀናው…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያለጎል አቻ ተለያይተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ኢትዮ ኤሌክትሪክን አስተናግዶ ያለ ግብ በአቻ ውጤት አጠናቋል፡፡…