በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 6ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምረዋል። ጌዲኦ ዲላ ከሜዳው…
ቴዎድሮስ ታከለ
“የአጭር ጊዜ እቅዳችን ከወራጅ ቀጠናው መውጣት ነው” የአርባምንጭ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤዞ ኤማቆ
አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከተቀላቀለበት 2004 ወዲህ አስከፊውን አጀማመር ዘንድሮ አድርጓል። ከ10 ሳምንታት በኋላም በደረጃ…
”ያስቆጠርኩት ጎል ልዩ ስሜት ፈጥሮብኛል” አዲስ ግደይ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና ትላንት በሜዳው ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ 1-0 አሸንፏል። ሙሉ የጨዋታው…
ሪፖርት | የአዲስ ግደይ የጭማሪ ደቂቃ ግብ ለሲዳማ ቡና ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስገኝታለች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች በተደረጉ አምስት ጨዋታዎች ሲቀጥል ይርጋለም…
አርባምንጭ ከተማ እዮብ ማለን በአሰልጣኝነት ሾመ
አርባምንጭ ከተማ ለ8 ሳምንታት ክለቡን የመሩት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ከአሰልጣኝነት ካሰናበተ በኃላ ወልዲያን በገጠመበት የ9ኛ ሳምንት…
ያሬድ ባየህ ስለ ጉዳቱ እና የእግርኳስ ህይወቱ ይናገራል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውስጥ በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ከታዩ ድንቅ ተከላካዮች መሀል ያሬድ ባየህ አንዱ ነው። በ2004…
ወልዲያ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዲያ በሜዳው አርባምንጭ ከተማን አስተናግዶ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ነጥብ ጥሏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በሀዋሳ የሰው ሰራሽ ሳር ሜዳ ላይ መቐለ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ…
ድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ። ያደረጉት ጨዋታ 1-1 በሆነ…
መሳይ ተፈሪ ከወላይታ ድቻ አሰልጣኝነታቸው ተነሱ
ወላይታ ድቻ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እና ረዳታቸው ግዛቸው ጌታቸውን ከዋናው ቡድን አሰልጣኝነት ማሰናበቱን የክለቡ ስራ አስኪያጅ…