​አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለሴካፋ ዝግጅት ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግርኳስ ካውንስል (ሴካፋ) ዋንጫ የሚካፈለው የኢትዮጵያ…

​ኢምፓክት ሶከር ወደ አካዳሚነት…

ከ15 በላይ ዕድሜ ያለው እና ምስረታውን በሀገረ አሜሪካ ሜሪላንድ ላይ ያደረገው ሶከር ኢምፓክት የእግር ኳስ አካዳሚ…

​አዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሜዳቸው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ከሜዳቸው ውጪ ለተጫወቱ ክለቦች አስደሳች ቀን ሆኖ…

​ጅማ አባጅፋር ቅጣት ተላለፈበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጅማ አባጅፋር ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ 2-0 ማሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው ላይ የመጀመሪያ…

​” ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን እና ከሀዋሳ ጋር ዋንጫ ማንሳት እፈልጋለሁ ” ዳዊት ፍቃዱ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ ወልዲያን አስተናግዶ 4-1 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ዳዊት ፍቃዱ የውድድር…

​ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሲዳማ ቡና ከአርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደርቢነት መንፈስ ከሚንፀባረቁባቸው ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የሲዳማ ቡና እና አርባምነጭ…

​የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ በደቡብ ፖሊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ከጥቅምት 19 ጀምሮ በሆሳዕና ከተማ አስተናጋጅነት ላለፉት 7 ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የሰነበተውና የደቡብ የከፍተኛ ሊግ ክለቦችን…

“ቅድሚያ ለስፖርታዊ ጨዋነት” የግንዛቤ ማስጨበጫ እና ውይይት መድረክ በሀዋሳ ተካሄደ

“ቅድሚያ ለስፖርታዊ ጨዋነት” በሚል መርህ በሀዋሳ የስፖርታዊ ጨዋነት ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ውይይት መድረክ በደቡብ ክልል ወጣቶች…

​የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ለጥቅምት 19 ተራዝሟል

የደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ ቀደም ብሎ ጥቅምት 11…

የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት – ሀላባ ከተማ

የሀላባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለ 2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ዝግጅቱን ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ በሀላባ…