​ሀዋሳ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል

በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ላውረንስ ላርቴን…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዝውውር፡ ጌዲኦ ዲላ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ የውድድር ፎርማት ለውጥ በማድረግ በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይካሄዳል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር አመት በተሳተፈበት…

​አዳማ ከተማ አይቮሪኮስታዊ አማካይ አስፈርሟል

ከሌሎች ክለቦች አንጻር እምብዛም በተጫዋች ዝውውር ላይ ያልተሳተፈው አዳማ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል፡፡…

​የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት – ወልቂጤ ከተማ

የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለ2010 የውድድር ዘመን ዝግጅቱን በሀዋሳ ኮረም ሜዳ ላይ በቀን ሁለት ጊዜ…

Continue Reading

​ሀዋሳ ከተማ ሙሉአለም ረጋሳን አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ከ2 ወራት በላይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቶት የነበረው ሙሉአለም ረጋሳን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ሙሉአለም…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዝውውር – ሀዋሳ ከተማ

በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ከሚጠቀሱ ጥቂት ጠንካራ ክለቦች አንዱ የሆነው ሀዋሳ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሊጉ…

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል

የዝውውር መስኮቱን ዘግይቶ የተቀላቀለውና የደቡብ ካስቴል ዋንጫ አሸናፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ ጋናዊው የመሀል ተከላካይ አሌክስ አሙዙን…

ወላይታ ድቻ ናይጄሪያዊ አማካይ አስፈረመ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው እና ባልተለመደ ሁኔታ ፊቱን የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ላይ…

​የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት – ሀዲያ ሆሳዕና

በ2007 ድሬዳዋ ላይ በተካሄደው የብሔራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ደረጃን በማግኘት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን…

የከፍተኛ ሊግ የደቡብ ካስትል ዋንጫ ጥቅምት 11 ይጀመራል

በደቡብ ክልል የከፍተኛ ሊግ ቡድኖችን ተካፋይ የሚያደርገው የካስቴል ዋንጫ ለ2ኛ ጊዜ በሆሳዕና ከተማ አስተነጋጅነት ከጥቅምት 11…