የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዝውውር – ሀዋሳ ከተማ

በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ከሚጠቀሱ ጥቂት ጠንካራ ክለቦች አንዱ የሆነው ሀዋሳ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሊጉ…

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል

የዝውውር መስኮቱን ዘግይቶ የተቀላቀለውና የደቡብ ካስቴል ዋንጫ አሸናፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ ጋናዊው የመሀል ተከላካይ አሌክስ አሙዙን…

ወላይታ ድቻ ናይጄሪያዊ አማካይ አስፈረመ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው እና ባልተለመደ ሁኔታ ፊቱን የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ላይ…

​የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዝግጅት – ሀዲያ ሆሳዕና

በ2007 ድሬዳዋ ላይ በተካሄደው የብሔራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ደረጃን በማግኘት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን…

የከፍተኛ ሊግ የደቡብ ካስትል ዋንጫ ጥቅምት 11 ይጀመራል

በደቡብ ክልል የከፍተኛ ሊግ ቡድኖችን ተካፋይ የሚያደርገው የካስቴል ዋንጫ ለ2ኛ ጊዜ በሆሳዕና ከተማ አስተነጋጅነት ከጥቅምት 11…

​በደቡብ ካስቴል ዋንጫ ሲዳማ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ ወደ ፍፃሜ አልፈዋል

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ለተከታታይ…

​ወላይታ ድቻ የቻድ ዜግነት ያለው ተከላካይ አስፈርሟል

ወላይታ ድቻ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ወቅት ከቡድኑ ጋር የሙከራ ጊዜ እያሳለፈ የነበረው ቻዳዊው የመሀል ተከላካይ ማሳማ…

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ተጠናቀዋል

የደቡብ ክልል ካስቴል ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ከረፋድ ጀምሮ እስከ አመሻሽ ድረስ በሀዋሳ ከተማ ስታድየም ተካሂደው…

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የዛሬ ውሎ በውዝግብ የታጀበ ጨዋታ አስተናግዷል

የደቡብ ክልል ካስቴል ዋንጫ በሀዋሳ መካሄዱን ቀጥሎ አርባምንጭ ከወልዲያ አቻ ሲለያዩ በውዝግብ የታጀበው የሲዳማ ቡና እና…

​በደቡብ ካስቴል ዋንጫ 3ኛ ቀን ውሎ ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ኢትዮጵያ ቡና ከምድቡ ተሰናባች ሆኗል

ከተጀመረ 3ኛ ቀኑን የያዘው የደቡብ ካስትል ዋንጫ የምድብ ሀ ሁለተኛ ጨዋታዎች  ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ስታድየም (ሰው…