በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረው ሀዋሳ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በዛሬው ዕለት አመሻሹን በይፋ መለያየቱን…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሪፖርት | የመዲናይቱን ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
የመቻል እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቻሎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ድል ከተቀናጀው…

ሪፖርት | የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ቅያሪ ለጦና ንቦቹ አንድ ነጥብ አስገኝቷል
አዳማ ከተማ በመጨረሻ ጭማሪ ደቂቃ ላይ በተቆጠረባቸው ጎል ከወላይታ ድቻ ጋር 2ለ2 ተለያይተዋል። አራፊ ከመሆናቸው በፊት…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ እና ፈረሰኞቹ ያለ ያለ ጎል ጨዋታቸውን ፈጽመዋል
የዕለቱ ቀዳሚ የነበረው የባህርዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ያለ ጎል 0ለ0 በሆነ የአቻ ውጤት ተቋጭቷል።…

ከፍተኛ ሊግ | ሁለት ቡድኖች አሰልጣኞቻቸውን አሰናብተዋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” ተካፋይ የሆኑ ሁለት ቡድኖች አሰልጣኞቻቸውን በውጤት ማጣት መነሻነት አሰናብተዋል። የ2017 የኢትዮጵያ…

ሪፖርት| የበረከት ሳሙኤል ስህተት አርባምንጭን ባለ ድል አድርጋለች
አዞዎቹ ተቀይሮ በገባው አሸናፊ ተገኝ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ሐይቆቹን 1ለ0 በመርታት ሙሉ ሦስት ነጥብን አሳክተዋል። ሀዋሳ…

ሪፖርት | አፄዎቹ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
ፋሲል ከነማ በጌታነህ ከበደ የመጀመሪያ አጋማሽ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲን 1ለ0 ሲያሸንፉ ቢጫዎቹ በአንፃሩ ስምንተኛውን ሽንፈት…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብን አሳክተዋል
ኢትዮጵያ ቡናዎች በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ጎሎች አርባምንጭ ከተማን 2ለ0 በመርታት ወደ ድል ተመልሰዋል። ቡናማዎቹ ባለፈው የጨዋታ…

ሪፖርት | በጎል ፌሽታ የደመቀው ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተቋጭቷል
በማራኪ እንቅስቃሴዎች ታጅቦ ሰባት ጎሎች የተቆጠሩበት የመቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጦሩ የ4ለ3 ድል አድራጊነት ፍፃሜውን…