ኢትዮጵያ ቡና ስድስተኛ ድል ፣ ኢትዮጵያ መድን ሰባተኛ ሽንፈት ባገኙበት ጨዋታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ሀትሪክ ታግዘው…
ቴዎድሮስ ታከለ

አድዋን ለማስተዋወቅ ያለመ ውድድር ሊደረግ ነው
አድዋን ለብዙኀን ለማስተዋወቅ ያለመ የእግር ኳስ ፌስቲቫል በአትላንታ ይደረጋል። ኢትዮጵያን በዓለም ደረጃ ስሟን ከፍ ከሚያደርጉ ሁነቶች…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የሊጉን መሪ ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-0 በመርታት የዓመቱን ሰባተኛ ድልን አሳክቷል። ኢትዮጵያ…

“ይህ ዕድል በመሳካቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፣ ደጋፊውን በጣም ነው የማመሰግነው” አቤል ያለው
የግብፅ ፕሪምየር ሊግን እየመራ ያለውን ዜድ ክለብን በሁለት ዓመት ከስድስት ወራት ውል የተቀላቀለው አጥቂው አቤል ያለው…

የግብፅን ሊግ እየመራ ያለው ክለብ ኢትዮጵያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ዘንድሮ ከታችኛው ሊግ በማደግ በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ላይ እየተሳተፈ ያለው ክለብ የቅዱስ ጊዮርጊሱን አጥቂ ለማስፈረም ከተጫዋቹ…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ከተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ጎል ወልቂጤ ከተማን 1ለ0 በመርታት የውድድር ዘመኑ አምስተኛ ድሉን አግኝቷል። በአስራ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ሦስት ነጥብን ከሦስት ጎል ጋር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ሸምቷል
አሰልጣኛቸውን ያሰናበቱት ብርቱካናማዎቹ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች 3-0 በሆነ ውጤት ፈረሰኞቹን በመርታት የዓመቱ አራተኛ ድላቸውን አሳክተዋል።…

በመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ተሳታፊዎች ዝርዝር ላይ ኢትዮጵያ ተካታለች
የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ላይ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን መካተቱን ካፍ አሳውቋል። የ2023 ስያሜን…

ኢትዮጵያ ቡና ከዩጋንዳዊው አጥቂ ጋር ተለያይቷል
ኢትዮጵያ ቡናን በሦስት ዓመት ውል ተቀላቅሎ የነበረው ዩጋንዳዊ አጥቂ ከክለቡ ጋር ስለ መለያየቱ ታዋቂው የሀገሪቱ ድረገፅ…