በሳምንቱ መቋጫ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት ወደ ድል ተመልሷል።…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሪፖርት | ሻሸመኔ ከተማ ከድል ጋር ታርቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ መጨረሻ ለይ የሚገኙትን ክለቦች ባገናኘው ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ ሀምበርቾን 3-0 በሆነ ውጤት በመርታት ከአስር…

ሪፖርት | ማራኪው ጨዋታ በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል
እጅግ አስገራሚ የሜዳ ላይ ፉክክርን በተመለከትንበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከዕረፍት በኋላ ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን…

ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል አሳክቷል
መቻል የሊጉ 8ኛ ድሉን ድሬዳዋ ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ አስመዝግቧል። ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኋላ ባለፈው…

ሪፖርት | የወልቂጤ እና አዳማ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
ጥራት ያላቸውን የግብ ዕድሎች ብዙም ያላስመለከተን የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።…

ሪፖርት | ሀይቆቹ ከአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል
ሀዋሳ ከተማ ከአምስት ጨዋታ ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወላይታ ድቻን 2ለ1 በመርታት ከድል ጋር ታርቀዋል። ቡድኖቹ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-2 ሲዳማ ቡና
“ከወትሮው በተለየ በከፍተኛ ሁኔታ የማጥቃት ጫና ነበረን” አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው “ውጤቱ ጨዋታውን አይገልጸውም” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው…

ወልቂጤ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል
የፕሪሚየር ሊጉ አወዳዳሪ አካል ትናንት የተጠናቀቀውን የጨዋታ ሳምንት ተንተርሶ ቅጣቶችን ሲያስተላልፍ ወልቂጤ ከተማ የሳምንቱ ከፍተኛ የገንዘብ…

የሞሮኮ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል
ለዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ መርሐ ግብር ዩጋንዳዊያን ዳኞች ይመሩታል። ኮሎምቢያ…

የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ የመልቀቂያ ደብዳቤን አስገብቷል
ሀዋሳ ከተማን በያዝነው የውድድር ዓመት የተቀላቀለው ተከላካይ በስምምነት ከክለቡ ጋር ሊለያይ ተቃርቧል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016…