ባሳለፍነው ዓመት የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በኢትዮጵያ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ይርጋጨፌ ቡና የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥርን ጨምሮ የተጫዋቾችን ዝውውርን ፈፅሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፈው ይርጋጨፌ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ሲቀጥር የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውርም አጠናቋል። በኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሀላባ የዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ የነባሮችን ውልም አድሷል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የወቅቱ ቻምፒዮን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ሲያራዝም የአንድ ተጫዋች…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪው ደሴ ከተማ ወጣቱን አሰልጣኝ ወደ ኃላፊነት አምጥቷል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የተጠናቀቀውን…

አፄዎቹ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርመዋል
ፋሲል ከነማዎች ቀደም በማለት በዝውውር ዝርዝር ውስጥ አካተውት የነበረውን አይቮሪስታዊ የመሐል ተከላካይ ወደ ስብስባቸው በይፋ አካተዋል።…

ለአፍሪካ ሴት ኢንስትራክተሮች ራባት ላይ ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቋል
በኢትዮጵያዊው የካፍ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና ሌሎች ሁለት የአህጉሪቱ ባለሙያዎች በአሰልጣኝነት የተሳተፉበት የአፍሪካ ሴት ኤሊት ኢንስትራክተሮች…

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ሲዳማ ቡና የሁለት የቀድሞው ተጫዋቾቹን ዝውውር ቋጭቷል። ሲዳማ ቡናዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማጠናቀቅ ወደ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ጣፋጭ ድል ተጎናጽፏል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ተከታትለው ያጠናቀቁትን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ በአምስት ግቦች ፌሽታ ታጅቦ…

ወልቂጤ ከተማ የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል
ሠራተኞቹ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ ሙለጌታ ምህረት እየተመሩ በይበልጥ አዳዲስ እና እንዲሁም ነባር…