በሻሸመኔ ከተማ ሦስተኛው የውጪ ዜጋ ፈራሚ የአጥቂ ስሥፍራ ተጫዋች ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር መርሀግብሩን የፊታችን…
ቴዎድሮስ ታከለ

ቦሌ ክፍለ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፈው ቦሌ ክፍለ ከተማ የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የነባሮችን ውልም አድሷል።…

ሀምበሪቾ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ሀምበሪቾ ዱራሜ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከፕሪምየር ሊግ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅትን…

ሀድያ ሆሳዕና አማካይ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው ሀድያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሻሸመኔ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ሻሸመኔ ከተማ ስብስቡን በዝውውር ማጠናከር ሲቀጥል የቡድኑን ረዳት አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ውል አራዝሟል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሪፖርት | የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ተከናውኖ 0-0 ተቋጭቷል።…

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት ይጀመራል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ጅማሮውን ሲያደርግ የአራቱን ክለቦች የቅድመ ዝግጅት…

ሲዳማ ቡና የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ጋናዊው የግብ ዘብ ቀጣዩ መዳረሻው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲያደርግ ከቆየ በኋላ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
መቻል ሲዳማ ቡናን 1-0 በማሸነፍ የዘንድሮው ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌድሬሽን እና…