ጥሩ ፉክክር የተስናገደበት ነገር ግን በግብ ሙከራዎች መድመቅ የተሳነው የጣናው ሞገድ እና የጦና ንቦቹ የሳምንቱ የመክፈቻ…
ቴዎድሮስ ታከለ
መረጃዎች | 25ኛ የጨዋታ ቀን
የሰባተኛው ሳምንት ሁለት የመክፈቻ መርሐግብሮችን የተመለከ ጥንቅር እነሆ ! ባህር ዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ በወቅታዊ…
ሪፖርት | የእዮብ ገብረማርያም የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ኤሌክትሪክን ባለድል አድርጋለች
በሊጉ ረዘም ያለ የግንኙነት ታሪክ ያላቸውን ክለቦች ባገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ጎል…
መረጃዎች | 24ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ የሆኑ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ! ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከሊጉ መሪ ጋር በነጥብ ተስተካክለዋል
ወላይታ ድቻ በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን በማስመዝገብ ከሊጉ መሪ…
መረጃዎች | 22ኛ የጨዋታ ቀን
በስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት መርሐግብሮች በተከታዩ ጥንቅር ተዳስሰዋል ። ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ…
ሪፖርት | መድኖች የድል ርሃባቸውን አስታግሰዋል
ኢትዮጵያ መድን በአብዲሳ ጀማል ብቸኛ ጎል ወልዋሎን 1ለ0 በመርታት የዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ባለፈው የጨዋታ ሳምንት…
ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚወዳደረው የካ ክፍለ ከተማ የአስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲቋጭ የአስራ አንድ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በድል ጉዞው ቀጥሏል
ሲዳማ ቡናዎች በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ0 አሸንፈው የሊግ መሪነታቸውን አጠናክረዋል። የሊጉን የላይኛውን ጫፍ…
ሲዳማ ቡና የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
የወቅቱ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እና የረዳታቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። የ2017 የኢትዮጵያ…