በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የጀመሩት ወልቂጤ ከተማዎች የተከላካይ አማካይ ሲያስፈርሙ የመስመር አጥቂውን ውል አድሰዋል። በአዲሱ አሰልጣኝ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሙሉዓለም መስፍን ወደ ሠራተኞቹ ቤት አምርቷል
የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሙሉአለም መስፍን የወልቂጤ ከተማ አዲሱ ፈራሚ ሆኗል። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እየተመራ በሀዋሳ…

ኤልያስ ማሞ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሊመለስ ነው
ኤልያስ ማሞ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚመለስበትን ዝውውር ለመፈፀም ከጫፍ ደርሷል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ…

አዲስ አዳጊው ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ዝውውር ገብቷል
በቀጣዩ ዓመት በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ሀምበሪቾ ዱራሜ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣቱን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሙከራ ጊዜን እያሳለፈ የነበረው ግብ ጠባቂ በይፋ የሦስት ዓመት ውል ፈርሟል። በአፍሪካ ቻምፒየንስ…

ወልቂጤ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
የአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረቱ ወልቂጤ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በሀዋሳ ያደርጋል። የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በመጨረሻዎቹ ሳምንታት…

ሀይደር ሸረፋ ማረፊያው ታውቋል
ከአራት ዓመታት በኋላ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው አማካዩ ሀይደር ሸረፋ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አዳማ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች 11ኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። በመቀመጫ ከተማቸው የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ…

ፋሲል ከነማ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ዐፄዎቹ የመስመር ተከላካይ በሦስት ዓመት ውል አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ…