በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን በቻምፒዮንስ ሊግ እና በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ የሚወክሉት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ በነገው…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል
የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉው ሀዋሳ ከተማ አመሻሹን የሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቅ የአንድ ተጫዋች ውል ማራዘሙን ሶከር…

ሲዳማ ቡና የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል። በቀጣዩ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ባህርዳር ከተማ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርሟል
የጣና ሞገዶቹ የ29 ዓመቱን አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርመዋል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በፕሪምየር ሊጉም ላይ የሚሳተፉት ባህርዳር…

ወላይታ ድቻ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ወላይታ ድቻ አማካይ ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ስምምነት ፈፅሟል። ያሬድ ገመቹን የክለባቸው አሠልጣኝ አድርገው…

ሀዋሳ ከተማ የአጥቂውን ውል አራዝሟል
ኃይቆቹ ከወጣት ቡድኑ የተገኘውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ለሁለት ዓመት ውሉን አራዝመዋል። የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ውል ካራዘሙ…

ንግድ ባንክ የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከከፍተኛ ሊጉ ካሳደጉ ተጫዋች መካከል አንዱ የሆነው የአማካይ እና የመስመር አጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ…

ባህርዳር ከተማ ተከላካይ አስፈረመ
የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ የጣና ሞገዱን ተቀላቀለ። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ…

ሴኔጋላዊው የግብ ዘብ ቀጣይ ማረፊያው የጣና ሞገዶቹ ሊሆን ከጫፍ ደርሷል
ቁመታሙ ግብ ጠባቂ የባህርዳር ከተማ አዲሱ ተጫዋች ለመሆን እጅጉን ተቃርቧል። ከፕሪምየር ሊጉ ጎን ለጎን ኢትዮጵያን ወክለው…