በትላንትናው ዕለት የስድስት ተጫዋቾችን ውል ያደሰው ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ አዲስ ፈራሚውን በዛሬው ዕለት ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሀድያ ሆሳዕና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋች ውልም አድሷል
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው ሀድያ ሆሳዕና የቀድሞው ተጫዋቹን ሲያስፈርም የተከላካዩንም ውል አራዝሟል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት…

ሀምበሪቾ ዱራሜ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
ሀምበሪቾ ዱራሜ ከከፍተኛ ሊጉ ያሳደጉትን አሰልጣኝ ውል በዛሬው ዕለት አድሷል። በ2015 የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎውን በምድብ ሐ…

ዳዋ ሆቴሳ ሀድያ ሆሳዕናን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል
ሀድያ ሆሳዕና የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ስምምነት ፈፅሟል። በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ…

ሀዋሳ ከተማ የስድስት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከቀናት በፊት የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ኮንትራት ያራዘሙት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው ዕለት የስድስት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ…

ወላይታ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈረመ
የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹው ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈርሟል። ዘግየት ብሎም ቢሆን ወደ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የተቀላቀለው…

ሲዳማ ቡና ሦስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር እየፈፀመ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የግሉ…

ሲዳማ ቡና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
በዝውውር መስኮቱ ላይ ዘግየት ብሎም ቢሆን እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል…

ሲዳማ ቡና የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አድሷል
ቁመታሙ ተከላካይ በሲዳማ ቡና ቤት የሚያቆየውን የሁለት ዓመት ውል በዛሬው ዕለት ፈርሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የግብ ጠባቂውን ውል አድሷል
የፈረሰኞቹ የወጣት ቡድን ፍሬ የሆነው ግብ ጠባቂው ባህሩ ነጋሽ ለሁለት ተጨማሪ ዓመት ውሉን አራዝሟል። ከአዳዲስ ተጫዋቾች…