በደቡብ አፍሪካው ክለብ የአስራ ስድስት ቀናት የሙከራ ቆይታን ያደረገው አጥቂው ትላንት አመሻሽ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። የ2015የኢትዮጵያ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…

ኬኒያዊው አጥቂ የዛምቢያውን ክለብ ተቀላቅሏል
ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ያለፉትን 2 ዓመታት ያሳለፈው ኬኒያዊው አጥቂው ወደ ዛምቢያ ሊግ አምርቷል። በ2014 የውድድር ዘመን…

ሊዲያ ታፈሰ እና ሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ምሽት ወደ ታንዛኒያ ያመራሉ
በቅርቡ ራሷን ከዳኝነት ያገለለችው ሊዲያ ታፈሰ በኢንስትራክተርነት እንዲሁም ሦስት ኢትዮጵያዊያን አልቢትሮች በዳኝነት ግልጋሎት ለመስጠት ዛሬ አመሻሽ…

ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል
በአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የሚመራው ሲዳማ ቡና የግራ መስመር ተከላካዩን የመጀመሪያ የክለቡ ፈራሚ አድርጓል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ፈረሰኞቹ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዝመዋል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ የሚሳተፈው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁለት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን…

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ቀጥሯል
ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝ የቀጠረው ሀድያ ሆሳዕና እያሱ መርሀፅድቅን በረዳትነት በድጋሚ ሾሟል። ከሳምንታት በፊት ዮሐንስ ሳህሌን…

ንግድ ባንክ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የዞን የማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ በሀዋሳ ዝግጅት ዛሬ የጀመረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ተጨማሪ…

ባህርዳር ከተማ የመስመር ተከላካዩን ውል አድሷል
ወደ ዝውውሩ በዛሬው ዕለት የገባው ባህርዳር ከተማ የመስመር ተከላካዩን ውል አድሷል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህርዳር…