የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌው ኢትዮጵያ መድን የአምበሉን ውል ሲያራዝም የመስመር አጥቂም ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። በፕሪምየር ሊጉ ባደገበት…
ቴዎድሮስ ታከለ

ንግድ ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግራ መስመር ተከላካይ እና አጥቂ አስፈረመ። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

ቸርነት ጉግሳ የጣና ሞገዱን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለተከታታይ ሁለት ዓመታት የሊጉን ዋንጫ ያነሳው የመስመር አጥው ቸርነት ጉግሳ ባህርዳር ከተማን ለመቀላቀል…

ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
ውበቱ አባተን ዳግም አሰልጣኛቸው ያደረጉት አፄዎቹ የመስመር አጥቂውን የመጀመሪያ ፈራሚ አድርገዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ከሦስት የውድድር…

\”ትልቅ ደስታ ነው የሚሰማኝ ፤ በዛው ልክ ደግሞ ትልቅም ኃላፊነት ነው ያለው\” አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ
ኢትዮጵያዊቷ አሰልጣኝ እና ኢንስትራክተር ሰላም ዘርዓይ በያዝነው ሳምንት ወደ ላይቤሪያ አምርታ የሀገሪቱን ዕንስት ብሔራዊ ቡድን በይፋ…

ሀዋሳ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት በኃይቆቹ ቤት ለመቆየት በይፋ ውላቸውን አድሰዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከ1990…

ረጅሙ ተከላካይ የንግድ ባንክ አዲሱ ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል
በከፍተኛ ሊጉ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ስድስት የውድድር ዓመታትን ያሳለፈው ቁመታሙ ተከላካይ ቀጣይ መዳረሻው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ንግድ ባንክ የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል
አዲስ አዳጊው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመስመር አጥቂ በሁለት ዓመት ውል በይፋ አስፈርሟል። ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2009…

ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
ኢትዮጵያን ወክሎ በሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም…

የሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ውድድር የሀገር ለውጥ ተደርጎበታል
ኢትዮጵያን ተሳታፊ የሚያደርገው የሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ውድድር የሀገር ለውጥ ተደርጎበት ከአስር ቀናት በኋላ…