በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” ተካፋይ የሆኑ ሁለት ቡድኖች አሰልጣኞቻቸውን በውጤት ማጣት መነሻነት አሰናብተዋል። የ2017 የኢትዮጵያ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሪፖርት| የበረከት ሳሙኤል ስህተት አርባምንጭን ባለ ድል አድርጋለች
አዞዎቹ ተቀይሮ በገባው አሸናፊ ተገኝ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ሐይቆቹን 1ለ0 በመርታት ሙሉ ሦስት ነጥብን አሳክተዋል። ሀዋሳ…

ሪፖርት | አፄዎቹ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
ፋሲል ከነማ በጌታነህ ከበደ የመጀመሪያ አጋማሽ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲን 1ለ0 ሲያሸንፉ ቢጫዎቹ በአንፃሩ ስምንተኛውን ሽንፈት…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብን አሳክተዋል
ኢትዮጵያ ቡናዎች በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ጎሎች አርባምንጭ ከተማን 2ለ0 በመርታት ወደ ድል ተመልሰዋል። ቡናማዎቹ ባለፈው የጨዋታ…

ሪፖርት | በጎል ፌሽታ የደመቀው ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተቋጭቷል
በማራኪ እንቅስቃሴዎች ታጅቦ ሰባት ጎሎች የተቆጠሩበት የመቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጦሩ የ4ለ3 ድል አድራጊነት ፍፃሜውን…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ሦስት ነጥብን ከሲዳማ ቡና ላይ ወስዷል
አራት ጎሎች በተቆጠሩበት የጨዋታ ሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 3ለ1 በሆነ ውጤት ሲዳማ ቡናን ረቷል። ድሬዳዋ…

ሪፖርት | ነብሮቹ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
ሀዲያ ሆሳዕና የ1ለ0 ውጤትን በተመሳሳይ በተከታታይ ሦስተኛ ጨዋታቸው ስሑል ሽረን በመርታት አስመዝግበዋል። በባህር ዳር ከተማ በተጠናቀቀው…

መረጃዎች | 36ኛ የጨዋታ ቀን
የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎችን የተመለከቱ ዝርዝር ጥንቅሮችን በተከታዩ ዘገባችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | ወንድወሰን በለጠ በጭማሪ ደቂቃ ጎል ባህር ዳርን ከሽንፈት ታድጓል
በምሽቱ ተጠባቂ መርሐግብር ምዓብ አናብስት እና የጣና ሞገዶቹ 1ለ1 ተለያይተዋል። ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን ድል…