እስማኤል ኦሮ አጎሮ የሞሮኮውን ክለብ ተቀላቀለ

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተከታታይ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ያሳካው ቶጓዊው አጥቂ የሞሮኮውን ክለብ መቀላቀሉን ወኪሉ ለሶከር ኢትዮጵያ…

ጎንደር አራዳ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና አሸናፊ ሆኗል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ወደ 2016 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር ለማደግ ከሰኔ 14 ጀምሮ በሀዋሳ…

አርባምንጭ ከተማ ቅጣት ተላለፈበት

በሊጉ የመጠናቀቂያ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ዙሪያ በተጫዋቾች እና በክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።…

ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

የጦና ንቦቹ አዲሱ አሰልጣኛቸው ያሬድ ገመቹ ሆኗል። የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በደረጃ ሰንጠረዡ 12ኛ ላይ…

የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአምቦ ጎል አሸናፊነት ተጠናቋል

ወደ 2016 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ሁለት ክለቦችን ለመለየት በዘጠኝ ክለቦች መካከል ከሰኔ 14 ጀምሮ…

አማኑኤል ገብረሚካኤል ነገ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል

ኢትዮጵያዊው አጥቂ በደቡብ አፍሪካው ክለብ ሞሮካ ስዋሎስ የሙከራ ጊዜ ለማሳለፍ ነገ ዕሁድ ረፋድ ወደ ስፍራው ይጓዛል።…

የሀድያ ሆሳዕና ቀጣዩ አሰልጣኝ ታውቋል

ከአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ጋር የተለያየው ሀድያ ሆሳዕና ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከስምምነት ደርሷል። የ2015…

ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና በታሪኩ ከፍተኛ ነጥብ አስመዝግቦ ዓመቱን አጠናቋል

ሀድያ ሆሳዕና በሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ በሠመረ ሀፍታይ እና ተመስገን ብርሀኑ ግቦች ኢትዮጵያ መድንን በመርታት በደረጃ ሰንጠረዡ…

የ2016 የዝውውር መስኮት የሚከፈትበት ቀን ታውቋል

በሁለቱም ፆታ በ2016 ለሚደረጉ የሊግ ውድድሮች የዝውውር መስኮቱ የሚከፈትበትን ቀን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። በ2016 በሁለቱም ፆታ…

ሻሸመኔ ከተማ የአሠልጣኙን ውል አራዝሟል

ከረጅም ዓመታት በኋላ ሻሸመኔ ከተማን ወደ ፕሪምየር ሊጉ የመለሱት አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ በዛሬው ዕለት ከክለቡ ጋር…