ጋናዊው ግብ ጠባቂ ራሱ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ፋሲል ሀዋሳን 1-0 አሸንፏል። ከሽንፈት መልስ የተገናኙት ሁለቱ…
ቴዎድሮስ ታከለ

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ዘጠነኛ ድሉን በሲዳማ ቡና ላይ አሳክቷል
አዳማ ከተማ በሲዳማ ቡና ላይ የበላይነት በወሰደበት ጨዋታ 3-1 በመርታት ተከታታይ ድልን አስመዝግቧል። ሁለቱም ቡድኖች ካለፈው…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ሲለዩ የውድድሩ ስፍራም ታውቋል
በተለያዩ ከተሞች ከህዳር 20 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የአንደኛ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች አስራ ሁለት ክለቦችን ወደ ማጠቃለያ…

ከፍተኛ ሊግ | ቦዲቲ ፣ ጂንካ እና እንጅባራ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ2ዐኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ቦዲቲ ከተማ ፣ ጂንካ ከተማ…

ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አሳክቷል
ሀድያ ሆሳዕና በፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን እና ፀጋዬ ብርሀኑ ጎሎች አርባምንጭ ከተማን 2-0 አሸንፏል። ሀድያ ሆሳዕና ባለፈው በድሬዳዋ…

ሪፖርት | የሁለቱ ቡናዎች ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የሲዳማ ቡና እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለ ጎል 0ለ0 ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጋራ…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚደረግበት ከተማ ታውቋል
በአንደኛ ሊጉ እና በሴቶች ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚጀመርበት ቀን…

በሁለት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል
የፕሪምየር ሊጉ የበላይ አካል በሁለት ክለቦች እና በአንድ ተጫዋች ላይ ጠንከር ያለ የቅጣት ውሳኔን አሳልፏል። ቤትኪንግ…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ የማደግ ጉዞውን አጠናክሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አራት ጨዋታዎች ሲደረጉ መሪው ሻሸመኔ ከተማ አንደኝነቱን ያጠናከረበትን ውጤት ሲያሳካ አዲስ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በለገጣፎ ላይ የጎል ናዳ አዝንቧል
ኢትዮጵያ መድን ለገጣፎ ለገዳዲን 7-1 በመርታት ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት ወደ ሦስት ቀንሷል። ኢትዮጵያ መድን ከአርባምንጩ…