የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ጀምረው ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጋጣሚዎቻቸውን…
ቴዎድሮስ ታከለ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የቀጥታ ስርጭት ያልጀመረበት ምክንያት ተጠቆመ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ከያዝነው ዓመት ጀምሮ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከፊፋ ፕላስ ጋር በመተባበር ለማስተላለፍ አቅዶ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አስቀጥሏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን ያሰፋበትን…

የሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ቢሮውን በይፋ አስመርቋል
የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን በዘንድሮው ዓመት በርካታ ሥራዎችን ለመስራት ማሰቡን ዛሬ በተከናወነ ሥነስርዓት ላይ ገልጿል።…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ይርጋጨፌ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ይርጋጨፌ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ ወሳኝ ነጥብ ሲያገኙ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ንግድ ባንክ በሰፊ ጎል አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ሹመት ፈፅሟል
ያለፉትን ሳምንታት በጊዜያዊ አሰልጣኞች ሲመራ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በቋሚነት አሰልጣኞችን ሾሟል። በ2014 ከከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው ወደ…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ሲዳማ ፍፁም ተቃራኒ በነበሩ አጋማሾች ነጥብ ተጋርተዋል
ማራኪ ፉክክር ያስመለከተን የምሽቱ የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ 3-3 በሆነ የአቻ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ እና አርባምንጭ ድል ቀንቷቸዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ሀዋሳ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ፣ ንፋስ ስልክ እና መቻል ወሳኝ ነጥብ አግኝተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተጀምረው መቻል ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ድል ሲያገኝ ድሬዳዋ…